Secrets of success in 8 words, 3 minutes | Richard St. John

3,488,281 views ・ 2007-01-06

TED


ቪዲዮውን ለማጫወት እባኮትን ከታች ያሉትን የእንግሊዝኛ የትርጉም ጽሑፎች ሁለቴ ጠቅ ያድርጉ።

Translator: dagim zerihun Reviewer: Ahmed Omer
00:25
This is really a two-hour presentation I give to high school students,
0
25031
3290
ይሄ ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የሰጠሁት ገለጻ ነው
00:28
cut down to three minutes.
1
28345
1251
በሶስት ደቂቃ አሳጥሬው ነው
00:29
And it all started one day on a plane, on my way to TED,
2
29620
2641
ነገሩ የተጀመረው አንድ ቀን አውሮፕላን ላይ ሆኜ ወደ ቴድ እያመራሁ ሳለ ነበር
00:32
seven years ago.
3
32285
1294
ከሰባት አመት በፊት
00:33
And in the seat next to me was a high school student, a teenager,
4
33603
4373
ከጎኔ ካለው መቀመጫ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ልጅ ተቀምጣ ነበር
00:38
and she came from a really poor family.
5
38000
2007
በጣም ደሀ ከሆኑ ቤተሰቦች የተገኘች ናት
00:40
And she wanted to make something of her life,
6
40483
2493
እናም በህይወቷ የላቀ ነገር ለማድረግ ትፈልጋለች
00:43
and she asked me a simple little question.
7
43000
2039
ቀላል ጥያቄ ጠየቀችኝ
00:45
She said, "What leads to success?"
8
45063
1945
ወደ ስኬት የሚያደርሰው ምንድ ነው? አለችኝ
00:47
And I felt really badly,
9
47032
1379
በራሴ በጣም አዘንኩ!
00:48
because I couldn't give her a good answer.
10
48435
2461
ምክንያቱም ጥሩ የሆነ መልስ ልሰጣት ስላልቻልኩ ነበር
00:50
So I get off the plane, and I come to TED.
11
50920
2056
ስለዚህ ከአውሮፕላን ወርጄ ወደ ቴድ መጣሁ
00:53
And I think, jeez, I'm in the middle of a room of successful people!
12
53000
3730
ሳስበው ስኬታማ የሆኑ ሰዎች የሞሉበት ክፍል መሀል ነው ያለሁት
00:56
So why don't I ask them what helped them succeed,
13
56754
2611
ስለዚህ ምን ለስኬት እንዳበቃቸው! ለምን አልጠይቃቸውም?
00:59
and pass it on to kids?
14
59389
1714
እና ያንን ለልጆች ለምን አላስተላልፍም? አልኩ
01:01
So here we are, seven years, 500 interviews later,
15
61817
3609
ይኀው ከሰባት አመታት፣ ከ500 ቃለ መጠይቆች በኋላ
01:05
and I'm going to tell you what really leads to success
16
65450
2940
በትክክል ወደ ስኬት ምን አንደሚመራቹ እነግራቹሀለው
01:08
and makes TEDsters tick.
17
68414
1365
እናም ቴድ ተናጋሪዎችን የሚነካ ነው
01:10
And the first thing is passion.
18
70367
1609
የመጀመሪያው ጽኑ ፍላጎት ነው!
01:12
Freeman Thomas says, "I'm driven by my passion."
19
72787
2532
ፍሪማን ቶማስ እንዳለው "የሚገፋኝ ጽኑ ፍላጎቴ ነው"
01:15
TEDsters do it for love; they don't do it for money.
20
75763
2460
ቴድ ተናጋሪዎችን ወደውት ነው የሚሰሩት ለገንዝብ ብለው አይደለም
01:18
Carol Coletta says, "I would pay someone to do what I do."
21
78247
3484
ካሮል ኮሌታአ እንዳለችው "እኔ የምሰራውን ለሚሰራ ሰው እከፍላለሁ"
01:21
And the interesting thing is:
22
81755
1411
ደስ የሚለው ነገር!
01:23
if you do it for love, the money comes anyway.
23
83190
2191
ወዳችሁት የምታደርጉት ከሆነ ገንዘቡም መምጣቱ አይቀርም
01:25
Work! Rupert Murdoch said to me, "It's all hard work.
24
85866
3110
መስራት! ሩፐርት ሙትዶች ያለኝ "ተግቶ መስራት ነው፣
01:29
Nothing comes easily. But I have a lot of fun."
25
89000
3083
ምንም ነገር በቀላሉ አይገኝም፣ ግን በመስራት ብዙ ደስታ አገኛለሁ"
01:32
Did he say fun? Rupert? Yes!
26
92107
2870
ደስታ ነው ያለው? ሩፐርት!? አዎ!
01:35
(Laughter)
27
95001
1476
(ሳቅ)
01:36
TEDsters do have fun working. And they work hard.
28
96501
2746
ቴድ ተናጋሪዎችን በስራቸው ደስታ ያገኛሉ እናም ተግተው ይሰራሉ
01:39
I figured, they're not workaholics. They're workafrolics.
29
99271
2953
ሲገባኝ! የስራ ሱስኞች አይደሉም! ስራ ወዳድ ናቸው!
01:42
(Laughter)
30
102248
1590
(ሳቅ)
01:43
Good!
31
103862
1057
ጥሩ!
01:44
(Applause)
32
104943
1001
(ጭብጨባ)
01:45
Alex Garden says, "To be successful, put your nose down in something
33
105968
3346
አሌክስ ጋርደን እንዳለው "ስኬታማ ለመሆን አንድ ነገር ውስጥ አነፍንፉና
01:49
and get damn good at it."
34
109338
1246
በነገሩ የተዋጣላቹ ሁኑ!
01:50
There's no magic; it's practice, practice, practice.
35
110608
2842
ምንም ተአምር የለውም ፣ መለማመድ፣ መለማመድ፣ መለማመድ ነው"
01:53
And it's focus.
36
113474
1019
ሌላው ትኩረት ነው!
01:54
Norman Jewison said to me,
37
114517
1734
ኖርማን ጄዊሰን እንዳለኝ
01:56
"I think it all has to do with focusing yourself on one thing."
38
116275
2992
ሳስበው! ራስን በአንድ ነገር ላይ ትኩረት ማድረግ ነው
01:59
And push!
39
119773
1065
እና መግፋት!
02:01
David Gallo says, "Push yourself.
40
121235
1988
ዴቪድ ጋሎ እንዳለው "እራስህን ግፋው!
02:03
Physically, mentally, you've got to push, push, push."
41
123247
2642
በአካል፣ በአምሮ፣ እራስህ መግፋት አለብህ! መግፋት! መግፋት! መግፋት!"
02:05
You've got to push through shyness and self-doubt.
42
125913
2611
ማፈርህን፣ በራስ መጠራጠርን መግፋት አለብህ!
02:08
Goldie Hawn says, "I always had self-doubts.
43
128548
2428
ጎልዲ ሃውን አንዳለው "ሁሌም በራሴ ላይ ጥርጣሬ ነበረኝ
02:11
I wasn't good enough; I wasn't smart enough.
44
131000
2096
ብቁ አይደለሁም ፣ ጎበዝ አይደለሁም፣
02:13
I didn't think I'd make it."
45
133120
1543
የሚሳካልኝ አይመስለኝም ነበር "
02:15
Now it's not always easy to push yourself,
46
135264
2039
እራስን መግፋት ሁሌም ቀላል አይሆንም!
02:17
and that's why they invented mothers.
47
137327
2088
ለዛም ነው እናቶች የተፈጠሩት!
02:19
(Laughter)
48
139439
1000
(ሳቅ)
02:20
(Applause)
49
140439
1561
(ጭብጨባ)
02:22
Frank Gehry said to me,
50
142000
2976
ፍሬንክ ጌሪይ ምን አለኝ
02:25
"My mother pushed me."
51
145000
1370
እናቴነች ስትገፋኝ የነበረው
02:26
(Laughter)
52
146394
1214
(ሳቅ)
02:27
Serve!
53
147632
1016
ማገልገል!
02:29
Sherwin Nuland says, "It was a privilege to serve as a doctor."
54
149427
3039
ሸርዋይን ኑላንድ እንዳለው " ሀኪም ሆኖ ማገልግል መታደል ነው"
02:33
A lot of kids want to be millionaires.
55
153093
2110
ብዙ ልጆች ሚሊየነር መሆን እንደሚፈልጉ ይነግሩኛል
02:35
The first thing I say is:
56
155227
1250
መጀመሪያ የምላቸው ነገር
02:36
"OK, well you can't serve yourself;
57
156501
1902
"እሺ፣ እራሳችሁን ማገልገል አትችሉም
02:38
you've got to serve others something of value.
58
158427
2237
በሆነ ዋጋ ባለው ነገር ሌላውን መጥቀም አለባችሁ
02:40
Because that's the way people really get rich."
59
160688
2537
ምክንያቱም ሰዎች ሀብታም የሚሆኑት በዚህ መንገድ ነው"
02:44
Ideas!
60
164074
1025
ሀሳብ!
02:45
TEDster Bill Gates says, "I had an idea:
61
165123
2853
ቴድ ተናጋሪ ቢል ጌትስ እንዳለው "አንድ ሀሳብ ነበረኝ፣
02:48
founding the first micro-computer software company."
62
168000
2976
የመጀመሪያውን የማይክሮ ኮምፒውተር ሶፍትዌር ካምፓኒ የማቋቋም ሀሳብ
02:51
I'd say it was a pretty good idea.
63
171000
1976
በጣም ምርጥ ሀሳብ ነበር
02:53
And there's no magic to creativity in coming up with ideas --
64
173000
2976
ሀሳብ ማፍለቅ ተአምር የለውም
02:56
it's just doing some very simple things.
65
176000
2335
ቀላል ነገር እንደማድረግ ነው
02:58
And I give lots of evidence.
66
178359
1617
ለዚህም ብዙ ማስረጃ ማቅረብ እችላለሁ"
03:00
Persist!
67
180291
1114
መጽናት!
03:01
Joe Kraus says,
68
181799
1001
ጆይ ክራውስ እንዳለው
03:02
"Persistence is the number one reason for our success."
69
182824
2594
መጽናት ለስኬታችን ቁጥር አንድ ምክንያት ነው
03:05
You've got to persist through failure. You've got to persist through crap!
70
185832
3542
በውድቀት መሀል መጽናት አለባቹ በችግር ውስጥ መጽናት አለባቹ
03:09
Which of course means "Criticism, Rejection, Assholes and Pressure."
71
189398
3515
ያ ማለት ትችት፤ ተቃውሞ ፣ አይረቤ ሰዎችና ግፊት
03:12
(Laughter)
72
192937
2766
(ሳቅ)
03:15
So, the answer to this question is simple:
73
195727
3719
የዚህ ትልቅ ጥያቄ መልስ ቀላል ነው
03:19
Pay 4,000 bucks and come to TED.
74
199470
2125
4 ሺ ክፍሎ ወደ ቴድ መምጣት
03:21
(Laughter)
75
201619
1193
(ሳቅ)
03:22
Or failing that, do the eight things -- and trust me,
76
202836
2738
ያ ካልሆነላቹ! እነዚህን ስምንት ነገሮች አድርጉ ደግሞም እመኑኝ!
03:25
these are the big eight things that lead to success.
77
205598
3220
እነዚህ ስምንት ታላቅ ነገሮች ናቸው ወደ ስኬት የሚመሩት
03:28
Thank you TEDsters for all your interviews!
78
208842
2719
ቴድ ተናጋሪዎችን ለሰጣችሁን ቃለመጠይቅ ሁሉ አመሰግናለሁ!
03:31
(Applause)
79
211585
3000
(ጭብጨባ)
ስለዚህ ድህረ ገጽ

ይህ ገፅ እንግሊዘኛ ለመማር ጠቃሚ የሆኑ የዩቲዩብ ቪዲዮዎችን ያስተዋውቃል። ከዓለም ዙሪያ በመጡ ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው አስተማሪዎች የእንግሊዝኛ ትምህርቶችን ይመለከታሉ። ቪዲዮውን ከዚያ ለማጫወት በእያንዳንዱ የቪዲዮ ገጽ ላይ በሚታየው የእንግሊዝኛ ንዑስ ርዕሶች ላይ ሁለቴ ጠቅ ያድርጉ። የትርጉም ጽሁፎቹ ከቪዲዮ መልሶ ማጫወት ጋር በማመሳሰል ይሸብልሉ። ማንኛውም አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት እባክዎን ይህንን የእውቂያ ቅጽ በመጠቀም ያነጋግሩን።

https://forms.gle/WvT1wiN1qDtmnspy7