Nilofer Merchant: Got a meeting? Take a walk

616,171 views ・ 2013-04-29

TED


ቪዲዮውን ለማጫወት እባኮትን ከታች ያሉትን የእንግሊዝኛ የትርጉም ጽሑፎች ሁለቴ ጠቅ ያድርጉ።

00:00
Translator: Joseph Geni Reviewer: Morton Bast
0
0
7000
Translator: Ahmed Omer Reviewer: dagim zerihun
00:13
What you're doing,
1
13564
1771
የሚያደርጉት ነገር
00:15
right now, at this very moment,
2
15335
2804
አሁን
00:18
is killing you.
3
18139
2020
እየገደሎት ነው
00:20
More than cars or the Internet
4
20159
2755
ከመኪና ወይም ከበየነ-መረብ በላይ
00:22
or even that little mobile device we keep talking about,
5
22914
2769
ወይም ሁሌ ከምናወሳቸው ከተንቀሳቃሽ መሳሪያዎቻችንም በላይ
00:25
the technology you're using the most almost every day
6
25683
2891
በየቀኑ የሚጠቀሙበት ቴክኖሎጂ
00:28
is this, your tush.
7
28574
3206
የይሄ ነው፤ መቀመጫዎ!
00:31
Nowadays people are sitting 9.3 hours a day,
8
31780
3129
አሁን በቀን ለ9.3 ሰዓታት ሰዎች በቀመጥ ያሳልፋሉ
00:34
which is more than we're sleeping, at 7.7 hours.
9
34909
3498
ለእንቅልፍ ከምንሰጠው 7.7 ሰዓታት ባላይ ነው
00:38
Sitting is so incredibly prevalent,
10
38407
1865
መቀመጥ በሚያስገርም መልኩ የተለመደ ነው
00:40
we don't even question how much we're doing it,
11
40272
1977
ምንያህል እያዘወተርነው እንደሆነ አልተገነዘብነውም
00:42
and because everyone else is doing it,
12
42249
2942
ሰው ሁላ ስለሚያደርገው
00:45
it doesn't even occur to us that it's not okay.
13
45191
2774
ትክክል አለመሆኑ አይመጣልንም
00:47
In that way, sitting has become
14
47965
2312
በዚህ የተነሳ መቀመጥ ምን እየመሰለ መጣ
00:50
the smoking of our generation.
15
50277
3904
የዘመኑ ሲጋራ ሱስ
00:54
Of course there's health consequences to this,
16
54181
2428
በእርግጥ ጤናን ይጎዳል
00:56
scary ones, besides the waist.
17
56609
2781
ከወገብ ህመም በተለየ መልኩ
00:59
Things like breast cancer and colon cancer
18
59390
3652
የጡት ካንሰር ወይም ኮሎን ካንሰር
01:03
are directly tied to our lack of physical [activity],
19
63042
3289
እንቅስቃሴ ከባለማድረጋችን ጋር ቀጥተኛ ተዛማጅነት አላቸው
01:06
Ten percent in fact, on both of those.
20
66331
2632
ሁለቱም አስር በመቶ ያህል
01:08
Six percent for heart disease,
21
68963
1520
ለልብ ህመም ስድሰት በመቶ
01:10
seven percent for type 2 diabetes,
22
70483
2023
ለሁለተኛው ዓይነት ስኳር ብሽታ ሰባት በመቶ
01:12
which is what my father died of.
23
72506
2780
አባቴን በዚህ ነው ያጣሁት
01:15
Now, any of those stats should convince each of us
24
75286
2061
አሁን እነዚህ ቁጥሮች እያንዳንዳችንን ሊያሳምን ይገባል
01:17
to get off our duff more,
25
77347
1619
መቀመጫችንን ዘና ማድረግ ይኖርብናል
01:18
but if you're anything like me, it won't.
26
78966
2770
ግን እንደ እኔ ከሆናችሁ፤ አይሳካም
01:21
What did get me moving was a social interaction.
27
81736
3228
እንድንቀሳቀስ የረዳኝ ማህበረሰባዊ ግንኙነቴ ነው
01:24
Someone invited me to a meeting,
28
84964
1308
አንድ ሰው ለስብሰባ ጋበዘኝ
01:26
but couldn't manage to fit me in
29
86272
1173
ግን ተሳትፎዬን ማረጋገጥ አልቻለም
01:27
to a regular sort of conference room meeting, and said,
30
87445
2838
በቋሚ የአዳራሽ ስብሰባ ውስጥ፤ እና ምን አለ
01:30
"I have to walk my dogs tomorrow. Could you come then?"
31
90283
3825
‹ውሾቼን ነገ ስለማዝናና፤ የዛኔ ብንገናኝስ?›
01:34
It seemed kind of odd to do,
32
94108
2047
ለማድረግ ትንሽ ግራ ያጋባ ነበር
01:36
and actually, that first meeting, I remember thinking,
33
96155
2110
የመጀመሪያው ስብሰባ ትዝ ይለኝ ነበር
01:38
"I have to be the one to ask the next question,"
34
98265
1764
የመጀመሪያውን ጥያቄ ማንሳት ያለብኝ እኔ ነበርኩ
01:40
because I knew I was going to huff and puff
35
100029
3156
ምክንያቱም ልማረር እንደምችል አቃለሁ
01:43
during this conversation.
36
103185
2184
በውይይቱ ጊዜ
01:45
And yet, I've taken that idea and made it my own.
37
105369
3130
እናም ይሄን ሀሳብ በመውሰድ የራሴ ለማድረግ ችያለሁ
01:48
So instead of going to coffee meetings
38
108499
1646
ስለዚህ ቡና እየተጠጣ ከመሰብሰብ
01:50
or fluorescent-lit conference room meetings,
39
110145
2228
ወይም በመብራት ቦግ ያለ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ከመሆን
01:52
I ask people to go on a walking meeting,
40
112373
3030
ሰዎች እግረመንገዳቸውን እንዲሰበሰቡ እመክራለሁ
01:55
to the tune of 20 to 30 miles a week.
41
115403
3939
በሳምንት ከ30 እስከ 50 ኪ.ሜ በመጓዝ
01:59
It's changed my life.
42
119342
2429
ህይወቴን ቀይሮታል
02:01
But before that, what actually happened was,
43
121771
3229
ከዚህ በፊት የነበረው
02:05
I used to think about it as,
44
125000
982
02:05
you could take care of your health,
45
125982
1696
እንዲ አርጌ ነበር የማስበው
ጤናዎን መጠበቅ ይችላሉ
02:07
or you could take care of obligations,
46
127678
2524
ወይም ግዴታዎን መጠበቅ ይችላሉ
02:10
and one always came at the cost of the other.
47
130202
3805
እናም አንዱን ስንመርጥ ሁሌም አንዱን እንተወው ነበር
02:14
So now, several hundred of these walking meetings later,
48
134007
3132
ከመቶዎች የእግረመንገድ ስብሰባ በኋላ
02:17
I've learned a few things.
49
137139
1373
የተወሰኑ ነገሮች ተማርኩኝ
02:18
First, there's this amazing thing
50
138512
1874
መጀመሪያ የሆነ ደስሚል ነገር አለ
02:20
about actually getting out of the box
51
140386
2725
ከተለምዶ ሁኔታ መውጣትን በተመለከተ
02:23
that leads to out-of-the-box thinking.
52
143111
1974
ወደ ያልተለመደ አስተሳሰብ ይመራል
02:25
Whether it's nature or the exercise itself, it certainly works.
53
145085
4425
ተፈጥሮም ቢሆን ልምምድ፤ መስራቱ አይቀርም
02:29
And second, and probably the more reflective one,
54
149510
3020
ሁለተኛውና አወያዩ ጉዳይ
02:32
is just about how much each of us
55
152530
2295
እያንዳንዳችን ስለምናረገው ነው
02:34
can hold problems in opposition
56
154825
2464
በተቃራኒው ችግሮችን እንይዛለን
02:37
when they're really not that way.
57
157289
1975
እንደዛም ባይሆኑ እንኳን
02:39
And if we're going to solve problems
58
159264
1708
ችግር የምንቀርፍ ከሆነ
02:40
and look at the world really differently,
59
160972
1598
እና ዓለምን በተለየ መልኩ ለመመልከት
02:42
whether it's in governance or business
60
162570
2129
በአስተዳደር ወይንም ቢዝነስ ውስጥም
02:44
or environmental issues, job creation,
61
164699
2862
ወይም የአካባቢ ጉዳዮችና ስራ ፈጠራ
02:47
maybe we can think about how to reframe those problems
62
167561
2663
ምንአልባት እነዚህን ችግሮች ለማስተካከል እናስብ ይሆናል
02:50
as having both things be true.
63
170224
2202
ሁለቱንም ማረጋገጥ ትክክል እንደሆነ
02:52
Because it was when that happened
64
172426
1923
ምክንያቱም ይሄ የሆነው
02:54
with this walk-and-talk idea
65
174349
1455
ንግግርን እናንቀሳቅስ ሀሳብ በሚለው ነበር
02:55
that things became doable and sustainable and viable.
66
175804
3959
ነገሮች መፈፀም ፣ ዘላቂና አዋጭ እንዲሆኑ አስቻለ
02:59
So I started this talk talking about the tush,
67
179763
1980
እናም ይህን ንግግር ስለመቀመጫ በማውጋት ጀመርኩኝ
03:01
so I'll end with the bottom line, which is,
68
181743
4010
ለማጠናቀቅ ያህል
03:05
walk and talk.
69
185753
1631
ንግግሮን ያንቀሳቅሱ
03:07
Walk the talk.
70
187384
1283
03:08
You'll be surprised at how fresh air drives fresh thinking,
71
188667
3668
ንፁህ አየር እንዴት አዲስ ሀሳብ እንደሚያመጣ በማወቅ ይደነቃሉ
03:12
and in the way that you do,
72
192335
1596
በቀንተቀን አሰራሮ ላይ
03:13
you'll bring into your life an entirely new set of ideas.
73
193931
3528
ወደ ህይወትዎ አይተውት በማያቁ መልኩ አዳዲስ ሀሳቦችን ይጋብዛሉ
03:17
Thank you.
74
197459
1727
አመሰግናለሁ!
03:19
(Applause)
75
199186
4216
(ጭብጨባ)
ስለዚህ ድህረ ገጽ

ይህ ገፅ እንግሊዘኛ ለመማር ጠቃሚ የሆኑ የዩቲዩብ ቪዲዮዎችን ያስተዋውቃል። ከዓለም ዙሪያ በመጡ ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው አስተማሪዎች የእንግሊዝኛ ትምህርቶችን ይመለከታሉ። ቪዲዮውን ከዚያ ለማጫወት በእያንዳንዱ የቪዲዮ ገጽ ላይ በሚታየው የእንግሊዝኛ ንዑስ ርዕሶች ላይ ሁለቴ ጠቅ ያድርጉ። የትርጉም ጽሁፎቹ ከቪዲዮ መልሶ ማጫወት ጋር በማመሳሰል ይሸብልሉ። ማንኛውም አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት እባክዎን ይህንን የእውቂያ ቅጽ በመጠቀም ያነጋግሩን።

https://forms.gle/WvT1wiN1qDtmnspy7