Memory Banda: A Warrior’s Cry Against Child Marriage | TED

141,134 views ・ 2015-07-07

TED


ቪዲዮውን ለማጫወት እባኮትን ከታች ያሉትን የእንግሊዝኛ የትርጉም ጽሑፎች ሁለቴ ጠቅ ያድርጉ።

Translator: dagim zerihun Reviewer: Ahmed Omer
00:13
I'll begin today
0
13014
1811
ዛሬ ንግግሬን
00:14
by sharing a poem
1
14825
2066
ግጥም በማንበብ እጀምራለሁ
00:16
written by my friend from Malawi,
2
16891
3135
ማላዊ ከምትገኝ ጓደኛዬ የተጻፈ ነው
00:20
Eileen Piri.
3
20026
2136
አይሊን ፒይሪ ትባላለች
00:22
Eileen is only 13 years old,
4
22162
3344
አይሊን ፒይሪ የ13 አመት ልጅ ነች
00:25
but when we were going through the collection of poetry that we wrote,
5
25506
5874
ጽፈናቸው ከነበር የግጥም ስብስቦች መካከል ስፈልግ
00:31
I found her poem so interesting,
6
31380
2868
የሷን አስደናቂ ግጥም አገኘሁ
00:34
so motivating.
7
34248
1997
በጣም ያነሳሳል!
00:36
So I'll read it to you.
8
36245
2113
ስለዚህ እሱን አነብላቹሀለው
00:38
She entitled her poem "I'll Marry When I Want."
9
38905
3598
ለግጥሙ የሰጠችው አርዕስ "ስፈልግ ነው የማገባው" ይላል
00:42
(Laughter)
10
42503
2856
(ሳቅ)
00:45
"I'll marry when I want.
11
45359
2531
ስፈልግ ነው የማገባው!
00:47
My mother can't force me to marry.
12
47890
4900
እናቴ ልታስገድደኝ አትችልም እንዳገባ
00:52
My father cannot force me to marry.
13
52790
3204
አባቴ ሊያስገድደኝ አይችልም እንዳገባ
00:57
My uncle, my aunt,
14
57526
2810
አጎት ፣ አክስቶቼ
01:00
my brother or sister,
15
60336
2345
ወንድም ፣ እህቶቼ
01:02
cannot force me to marry.
16
62681
2182
ሊያስገድዱኝ አይችሉም እንዳገባ
01:05
No one in the world
17
65885
2369
ማንም በዚች አለም
01:08
can force me to marry.
18
68254
3296
አይችልም ተገድጄ እንዳገባ
01:11
I'll marry when I want.
19
71550
2949
ስፈልግ ነው የማገባው!
01:14
Even if you beat me,
20
74499
2578
ብትደበድቡኝም
01:17
even if you chase me away,
21
77077
2670
ብታባሩኝ እንኳን
01:19
even if you do anything bad to me,
22
79747
3181
ምንም ብታደርጉ መጥፎ
01:22
I'll marry when I want.
23
82928
3436
ስፈልግ ነው የማገባው!
01:26
I'll marry when I want,
24
86364
2903
01:29
but not before I am well educated,
25
89267
3738
ሳልጨርስ አይደለም ሳልማር ትምህርቴን
01:33
and not before I am all grown up.
26
93005
4318
ሳይደረስ አይደለም ሳላድግ በእድሜ
01:37
I'll marry when I want."
27
97323
2487
ስፈልግ ነው የማገባው!
01:40
This poem might seem odd,
28
100831
2996
ይህ ግጥም ግር ሊላቹ ይችላል
01:43
written by a 13-year-old girl,
29
103827
3529
በ13 አመት ልጅ መጻፉ
01:47
but where I and Eileen come from,
30
107356
4783
ግን እኔና አይሊን ከመጣንበት አካባቢ
01:52
this poem, which I have just read to you,
31
112139
3761
ይሄ ግጥም
01:55
is a warrior's cry.
32
115900
3716
የአርበኞች ጥሪ ነው!
01:59
I am from Malawi.
33
119616
2925
እኔ ከማላዊ ነው የመጣሁት
02:03
Malawi is one of the poorest countries,
34
123191
3924
ማላዊ ደሀ ከሚባሉ አገራት አንዷነች
02:07
very poor,
35
127115
2879
በጣም ደሀ!
02:09
where gender equality is questionable.
36
129994
4528
የጾታ እኩልነት አጠራጣሪ የሆነባት አገር
02:14
Growing up in that country,
37
134522
2322
በዛች አገር በማደጌ
02:16
I couldn't make my own choices in life.
38
136844
3251
በህይወቴ ውስጥ የራሴን ምርጫ ማድረግ አልችልም
02:20
I couldn't even explore
39
140095
2298
በህይወት የማንነት እድሎችን እንኳን...
02:22
personal opportunities in life.
40
142393
2996
መመርመር አልችልም
02:25
I will tell you a story
41
145389
2530
አንድ ታሪክ ልንገራችሁ
02:27
of two different girls,
42
147919
2462
ስለ ሁለት የተለያዩ ልጃገረዶች ነው
02:30
two beautiful girls.
43
150381
3645
ስለ ሁለት ውብ ልጃገረዶች
02:34
These girls grew up
44
154026
2554
እነዚህ ልጆች
02:36
under the same roof.
45
156580
2113
በአንድ ጣራ ስር አብረው ነው ያደጉት
02:38
They were eating the same food.
46
158693
2717
አንድ አይነት ምግብ እየበሉ
02:41
Sometimes, they would share clothes,
47
161410
2763
አንዳንዴ አንድ ልብስ እየተጋሩ
02:44
and even shoes.
48
164173
2809
ጫማ አንኳን ሳይቀር
02:46
But their lives ended up differently,
49
166982
4667
ግን የህይወት ጉዟቸው የተለያየ ሆነ
02:51
in two different paths.
50
171649
1997
በሁለት የተለያዩ መንገዶች
02:55
The other girl is my little sister.
51
175039
3715
ሁለተኛዋ ልጅ ታናሽ እህቴ ናት
02:58
My little sister was only 11 years old
52
178754
4923
ታናሽ እህቴ 11 አመት ይሆናት ነበር
03:03
when she got pregnant.
53
183677
2652
ባረገዘችበት ወቅት
03:08
It's a hurtful thing.
54
188029
3713
በጣም የሚያሳምም ነገር ነው!
03:13
Not only did it hurt her, even me.
55
193352
3281
እሷ ብቻ አይደለችም እኔም ተጎድቻለሁ
03:16
I was going through a hard time as well.
56
196633
3599
የጭንቅ ጊዜ ነበር ያሳለፍኩት
03:20
As it is in my culture,
57
200232
3715
በባህላችን
03:23
once you reach puberty stage,
58
203947
2995
ለአቅመ ሄዋን በደረስን ጊዜ
03:26
you are supposed to go to initiation camps.
59
206942
3878
ወደ ልምምድ ካምፕ መሄድ ይኖርብናል
03:30
In these initiation camps,
60
210820
2298
በነዚህ ካምፖች
03:33
you are taught how to sexually please a man.
61
213118
3855
ወንድን በጻታ ግንኙነት እንደምታስደስቱ ትማራላቹ
03:36
There is this special day,
62
216973
1788
ልዩ የሆነ ቀን አለ
03:38
which they call "Very Special Day"
63
218761
3204
"በጣም ልዩ ቀን" ብለው የሚጠሩት
03:41
where a man who is hired by the community
64
221965
2554
በማህበረሰቡ የተቀጠረ ወንድ
03:44
comes to the camp
65
224519
2624
ወደ ካምፑ ይመጣና
03:47
and sleeps with the little girls.
66
227143
2429
ከሴት ህጻናቱ ጋር እንዲተኛ ይደረጋል
03:51
Imagine the trauma that these young girls
67
231252
2514
አስቡት እስቲ! እነዚህ ሴት ህጻናት ያለባቸውን ስቃይ
03:53
go through every day.
68
233766
2750
በየቀኑ!
03:58
Most girls end up pregnant.
69
238766
3159
አብዛኞቹ ልጃገረዶች ያረግዛሉ!
04:01
They even contract HIV and AIDS
70
241925
2617
በኤችአይቪ ኤድስ ይያዛሉ!
04:04
and other sexually transmitted diseases.
71
244542
2340
ሌሎች በጾታ ግንኙነት የሚመጡ በሽታዎች ጭምር
04:07
For my little sister, she ended up being pregnant.
72
247692
4911
ትንሷ እህቴ እርግዝና ነበር የገጠማት
04:12
Today, she's only 16 years old
73
252603
4063
አሁን 16 አመቷ ነው
04:16
and she has three children.
74
256666
2996
ሶስት ልጆች አሉዋት
04:19
Her first marriage did not survive,
75
259662
3645
የመጀመሪያ ትዳሯ አልሰመረም
04:23
nor did her second marriage.
76
263307
3297
ሁለተኛውም ቢሆን እንደዛው
04:26
On the other side, there is this girl.
77
266604
4177
በሌላ በኩል ደግሞ ይህቺ ልጅ አለች
04:31
She's amazing.
78
271341
1973
የምታስደንቅ ናት!
04:33
(Laughter)
79
273314
1904
(ሳቅ)
04:35
(Applause)
80
275218
2945
(ጭብጨባ)
04:39
I call her amazing because she is.
81
279723
2415
አስደናቂ ነች ያልኩት ስለሆነች ነው!
04:42
She's very fabulous.
82
282138
3065
በጣም አስደማሚ ናት!
04:45
That girl is me. (Laughter)
83
285203
3761
ያቺ ልጅ እኔ ነኝ! (ሳቅ)
04:48
When I was 13 years old,
84
288964
3018
የ13 አመት ልጅ ሆኜ
04:51
I was told, you are grown up,
85
291982
3414
አድገሻል
04:55
you have now reached of age,
86
295396
2832
እድሜሽ ደርሷል
04:58
you're supposed to go to the initiation camp.
87
298228
3367
ወደ ልምምድ ካምፑ መሄድ አለብሽ ሲሉኝ ነበር
05:01
I was like, "What?
88
301595
2972
"ምን?" ነበር የኔ መልስ
05:04
I'm not going to go to the initiation camps."
89
304567
3982
ወደ ልምምድ ካምፑ አልሄድም አልኩ
05:10
You know what the women said to me?
90
310349
2763
አንድ ሴት ምን እንዳለችኝ ታውቃላቹ?
05:13
"You are a stupid girl. Stubborn.
91
313112
3622
ደደብ ልጅ ነሽ! ምንም የማይገባሽ!
05:16
You do not respect the traditions of our society, of our community."
92
316734
7267
የማህበረሰባችንን፣ የእኛን ባህል አታከብሪም!
05:24
I said no because I knew where I was going.
93
324001
3808
እንቢ! ያልኩት የት እንደምሄድ ስለማውቅ ነው
05:27
I knew what I wanted in life.
94
327809
2624
በህይወቴ ምን አንደምፈልግ ስለማውቅ ነው
05:31
I had a lot of dreams as a young girl.
95
331773
2965
በልጅነት ብዙ ህልሞች ነበሩኝ
05:36
I wanted to get well educated,
96
336238
3645
በደንብ መማር እፈልግ ነበር
05:39
to find a decent job in the future.
97
339883
2480
ወደፊት ጥሩ ስራ አንዲኖረኝ
05:42
I was imagining myself as a lawyer,
98
342363
1759
እራሴን ጠበቃ ሆኜ እስለው ነበር
05:44
seated on that big chair.
99
344122
2710
ትልቅ ወንበር ላይ ተቀምጬ
05:46
Those were the imaginations that
100
346832
2306
በሀሳብ የምስለው
05:49
were going through my mind every day.
101
349138
3330
በየቀኑ በአእምሮዬ የሚመላለሰው እሱ ነበር
05:52
And I knew that one day,
102
352468
1834
ደግሞ አውቅ ነበር አንድ ቀን
05:54
I would contribute something, a little something to my community.
103
354302
4574
የሆነ ነገር፣ የሆነ ትንሽ ነገር ለ ማህበረሰቤ እንደማበረክት
05:58
But every day after refusing,
104
358876
2531
ግን እንቢ ካልኩኝ በኋላ በየቀኑ
06:01
women would tell me,
105
361407
2020
ሴቶቹ
06:03
"Look at you, you're all grown up. Your little sister has a baby.
106
363427
3390
"እራስሽን ተመልከቺ እስቲ? ትልቅ ሆነሻል! እህትሽ አንኳን ልጅ አላት!
06:06
What about you?"
107
366817
1486
አንቺስ?" ይሉኛል
06:08
That was the music that I was hearing every day,
108
368303
4714
ይሄን ዘፈን ነበር በየቀኑ እሰማ የነበረው
06:13
and that is the music that girls hear every day
109
373017
3877
ይሄን ዘፈን ነበር በየቀኑ ልጆቹ ይሰሙ የነበረው
06:16
when they don't do something that the community needs them to do.
110
376894
4149
ምንም ሳያደርጉ ሲቀሩ ማህበረሰቡ እንዲሆኑ የሚፈልገው እሱን ነው
06:23
When I compared the two stories between me and my sister,
111
383524
3924
የኔንና የእህቴን ታሪክ ሳነጻጽረው
06:27
I said, "Why can't I do something?
112
387448
4737
ለራሴ "የሆነ ነገር ማድረግ አለብኝ?" አልኩ
06:32
Why can't I change something that has happened for a long time
113
392185
5061
አንድ ነገር መለወጥ ለምንድ ነው የማልችለው?
06:37
in our community?"
114
397246
2415
ያውም! ከጥንት ጀምሮ የነበረን ነገር
06:39
That was when I called other girls
115
399661
2508
በዛን ጊዜ ነው ሌሎቹን ልጆች የሰበሰብኳቸው
06:42
just like my sister, who have children,
116
402169
2554
ልክ እንደ እህቴ ልጆች ያላቸውን
06:44
who have been in class but they have forgotten how to read and write.
117
404723
3464
ይማሩ ነበር ግን ማንበብና መጻፍ ጠፍቶባቸዋል
06:48
I said, "Come on, we can remind each other
118
408187
2110
ኑና እርስ በራሳችን እንማማር አልኳቸው
06:50
how to read and write again,
119
410297
2135
ማንበብና መጻፍ እንደገና እንሞክር
06:52
how to hold the pen, how to read, to hold the book."
120
412432
3808
ብእር እንዴት እንደሚያዝ፣ እንዴት እንደሚነበብ፣ መጽሀፍ እንደሚያዝ
06:56
It was a great time I had with them.
121
416240
3645
በጣም ትልቅ ጊዜ ነበር ያሳለፍነው
06:59
Nor did I just learn a little about them,
122
419885
4272
ስለ እነርሱ ትንሽ አወኩኝ
07:04
but they were able to tell me their personal stories,
123
424157
3437
የግል ታሪካቸውን ያጫውቱኝ ነበር
07:07
what they were facing every day
124
427594
1811
በእናትነታቸው
07:09
as young mothers.
125
429405
2670
በየቀኑ ስለሚገጥማቸው ነገር
07:12
That was when I was like,
126
432075
1997
ያኔ ሀሳብ መጣልኝ
07:14
'Why can't we take all these things that are happening to us
127
434072
3924
እነዚህ በኛ ላይ የሚሆኑትን ነገሮች ይዘን
07:17
and present them and tell our mothers, our traditional leaders,
128
437996
3877
ለእናቶቻችን ለባህላዊ መሪዎቻችን ለምን አንነግራቸውም?
07:21
that these are the wrong things?"
129
441873
1997
እነዚህ ነገሮች ስህተት አንደሆኑ ለምን አናስረዳም?
07:23
It was a scary thing to do,
130
443870
2067
ለማድረግ የሚያስፈራ ነገር ነበር
07:25
because these traditional leaders,
131
445937
1973
ምክንያቱም ባህላዊ መሪዎቻችን
07:27
they are already accustomed to the things
132
447910
2204
አምነው የተቀበሉት ልማድ ነው
07:30
that have been there for ages.
133
450114
2440
ለዘመናት የነበረ ነገር ነው
07:32
A hard thing to change,
134
452554
1927
ለመቀየር የሚከብድ ነገር
07:34
but a good thing to try.
135
454481
2624
ግን ለመሞከር ጥሩ የሆነ
07:37
So we tried.
136
457105
2252
ስለዚህ ሞከርነው!
07:39
It was very hard, but we pushed.
137
459357
2508
በጣም ከባድ ነበር ግን ገፋንበት
07:42
And I'm here to say that in my community,
138
462245
2864
እናም አሁን በማህበረሰባችን
07:45
it was the first community after girls
139
465109
2560
የመጀመሪያዎቹ ሴቶች ነን
07:47
pushed so hard to our traditional leader,
140
467669
3367
መሪዎቻችንን ስንጫን
07:51
and our leader stood up for us and said no girl has to be married
141
471036
4389
እናም መሪዎቻችን ከጎናችን ቆሙው
07:55
before the age of 18.
142
475425
2229
ማንም ሴት 18 አመት ሳይሞላት ማግባት የለባትም አሉ
07:57
(Applause)
143
477654
3853
(ጭብጨባ)
08:05
In my community,
144
485502
1741
በማህበረሰባችን
08:07
that was the first time a community,
145
487243
2647
ለመጀመሪያ ጊዜ
08:09
they had to call the bylaws,
146
489890
2461
በህግ ደረጃ
08:12
the first bylaw that protected girls
147
492351
3507
የመጀመሪያው ሴት ልጆችን የሚከላከል ህግ
08:15
in our community.
148
495858
2194
ሆነ!
08:18
We did not stop there.
149
498052
1788
እዚህ ጋር አላቆምንም
08:19
We forged ahead.
150
499840
2949
ወደፊት ተራመድን
08:22
We were determined to fight for girls not just in my community,
151
502789
3854
በኛ ማህበረሰብ ብቻ ሳይሆን ለያንዳንዷ ሴት ህጻን መብት ለመዋጋት ቆረጥን
08:26
but even in other communities.
152
506643
2786
በሌላም ማህበረሰብ ቢሆን
08:29
When the child marriage bill was being presented in February,
153
509429
4133
የህጻናት የጋብቻ ህግ በቀረበበት ጊዜ
08:33
we were there at the Parliament house.
154
513562
3646
በአገሪቱ ፓርላማ ተገኝተን ነበር
08:37
Every day, when the members of Parliament were entering,
155
517208
4086
በየቀኑ የፓርላማ አባላቱ በሚገቡበት ሰአት
08:41
we were telling them, "Would you please support the bill?"
156
521294
3089
እባካችሁ ህጉን ደግፉ! እንላቸው ነበር
08:44
And we don't have much technology like here,
157
524383
4759
እዚህ አንዳለው አይነት ቴክኖሎጂ አልነበረንም
08:49
but we have our small phones.
158
529142
1997
ግን ትናንሽ ስልኮች ነበሩን
08:51
So we said, "Why can't we get their numbers and text them?"
159
531139
5030
ስለዚህ ቁጥራቸውን ፈልገን ለምን በጽሁፍ መልክት አንልክላቸውም? ተባባልን
08:56
So we did that. It was a good thing.
160
536178
3250
አደረግነው! ጥሩ ነገር ነበር!
08:59
(Applause)
161
539428
2020
(ጭብጨባ)
09:01
So when the bill passed, we texted them back,
162
541448
2973
ህጉ ከጸደቀ በኋላ መልሰን በጽሁፍ መልክት ላክንላቸው
09:04
"Thank you for supporting the bill."
163
544421
2428
"ህጉን ስለደገፋቹ እናመሰግናለን"
09:06
(Laughter)
164
546849
1070
(ሳቅ)
09:07
And when the bill was signed by the president,
165
547919
3345
ፕሬዝዳንቱ ህጉን በፊርማው ሲያጸድቅ
09:11
making it into law, it was a plus.
166
551264
3366
ቋሚ ሆነ! ይሄ ተጨማሪ ድል ነበር
09:14
Now, in Malawi, 18 is the legal marriage age, from 15 to 18.
167
554630
5852
አሁን በማላዊ የጋብቻ እድሜ 18 አመት ነው ከ15 እስከ 18
09:20
(Applause)
168
560482
3645
(ጭብጨባ)
09:26
It's a good thing to know that the bill passed,
169
566495
3576
የህጉ መጽደቅ በራሱ ጥሩ ነገር ነበር
09:30
but let me tell you this:
170
570071
3042
ግን አንድ ነገር ልንገራቹ
09:33
There are countries where 18 is the legal marriage age,
171
573113
4388
18 አመት የጋብቻ እድሜ የሆነባቸው አገሮች አሉ
09:37
but don't we hear cries of women and girls every day?
172
577501
4272
ግን በየቀኑ የሴቶች የህጻናት ለቅሶ እየሰማን አይደለም?
09:41
Every day, girls' lives are being wasted away.
173
581773
5643
በየቀኑ የሴት ህጻናቱ ህይወት ይባክናል
09:47
This is high time for leaders to honor their commitment.
174
587416
6454
ከመሪዎቻችን አሁን የሚያስፈልገው የገቡትን ቃል እንዲያከብሩ ነው
09:53
In honoring this commitment,
175
593870
2369
ቃል ማክበር ማለት
09:56
it means keeping girls' issues at heart every time.
176
596239
5712
የሴት ህጻናትን ጉዳይ ሁሌም ከልብ መያዝ ነው
10:01
We don't have to be subjected as second,
177
601951
3761
እንደ ሁለተኛ ደረጃ መታየት የለብንም
10:05
but they have to know that women, as we are in this room,
178
605712
4238
ማወቅ ያለባቸው ነገር! ሴቶች በዚህ ክፍል ውስጥ እንዳለነው
10:09
we are not just women, we are not just girls,
179
609950
3050
ሴት ብቻ! ልጆች ብቻ! አይደለንም!
10:13
we are extraordinary.
180
613000
1980
ከምንም ነገር በላይ ነን!
10:14
We can do more.
181
614980
1913
የተሻለ ማድረግ እንችላለን
10:16
And another thing for Malawi,
182
616893
2995
ስለ ማላዊ ሌላው ነገር
10:19
and not just Malawi but other countries:
183
619888
2902
በማላዊ ብቻ አይደለም በሌሎችም አገሮች
10:22
The laws which are there,
184
622790
3785
ያሉት ህጎች
10:26
you know how a law is not a law until it is enforced?
185
626575
5851
ህግ እስካልተፈጸመ ድረስ ህግ አይሆንም
10:32
The law which has just recently passed
186
632426
3413
በቅርብ ያጸደቅነው ህግ
10:35
and the laws that in other countries have been there,
187
635839
2624
በሌሎች አገራትም ያለው ህግ
10:38
they need to be publicized at the local level,
188
638463
3924
በየአካባቢው መሰራጨት አለበት
10:42
at the community level,
189
642387
2183
በየማህበረሰቡ
10:44
where girls' issues are very striking.
190
644570
5386
የሴት ህጻናት ጉዳይ አስቸጋሪ በሆነበት ሁሉ
10:49
Girls face issues, difficult issues, at the community level every day.
191
649956
4760
በየቀኑ በማህበረሰብ ደረጃ ሴት ህጻናት ከባድ ችግር ይጋረጥባቸዋል
10:55
So if these young girls know that there are laws that protect them,
192
655274
5085
ስለዚህ እነዚህ ሴት ህጻነት የሚጠብቃቸው ህግ አንዳለ ካወቁ
11:00
they will be able to stand up and defend themselves
193
660359
2786
ተነስተው እራሳቸውን መከላከል ይችላሉ
11:03
because they will know that there is a law that protects them.
194
663145
3671
ምክንቱም የሚጠብቃቸው ህግ እንዳለ ስለሚያውቁ ነው
11:09
And another thing I would say is that
195
669254
4109
ሌላ ማለት የምፈልገው
11:13
girls' voices and women's voices
196
673363
4598
የሴት ህጻናት፣ የሴቶች የትግል ድምጽ
11:17
are beautiful, they are there,
197
677961
2763
ውብ ነው! ሁሉም ጋር አለ
11:20
but we cannot do this alone.
198
680724
3181
ይሄንን ግን ብቻችንን ማድረግ አንችልም
11:23
Male advocates, they have to jump in,
199
683905
2670
ወንዶች ትግላችንን ሊቀላቀሉን
11:26
to step in and work together.
200
686575
1950
ከጎን ሆነው አብረን መስራት አለብን
11:28
It's a collective work.
201
688525
2578
የጋራ ሀላፊነት ነው!
11:31
What we need is what girls elsewhere need:
202
691103
2740
ለሴት ህጻናት የሚያስፈልገውን ሁሉ መሟላት አለበት
11:33
good education, and above all, not to marry whilst 11.
203
693843
5758
ጥሩ ትምህርት፣ ከሁሉም በላይ በ11 አመት አለመዳር
11:42
And furthermore,
204
702085
2868
በተጨማሪ
11:44
I know that together,
205
704953
3065
አንድ ላይ ከሆንን
11:48
we can transform the legal,
206
708018
3948
ህግን
11:51
the cultural and political framework
207
711966
3169
ባህላዊና ፖለቲካዊ ዳራን
11:55
that denies girls of their rights.
208
715135
4771
የሴት ህጻናትን መብት የሚነፍገውን መቀየር እንችላለን
11:59
I am standing here today
209
719906
5058
እዚህ ከፊታቹ በመሆን ዛሬ
12:04
and declaring that we can end child marriage in a generation.
210
724964
7040
ለትውልዶች ያለ እድሜ ጋብቻን ማስቆም እንደምንችል እነግራቹሀለው
12:12
This is the moment
211
732677
2183
በዚች ቅጽበት!
12:14
where a girl and a girl, and millions of girls worldwide,
212
734860
4434
ሴት ህጻናት ሚሊዮኖች በአለም ዙሪያ ያሉ ሁሉ
12:19
will be able to say,
213
739294
2601
ድምጻቸውን ከፍ አድርገው
12:21
"I will marry when I want."
214
741895
3204
"ስፈልግ ነው የማገባው!" ማለት መቻል አለባቸው!
12:25
(Applause)
215
745099
3045
(ጭብጨባ)
12:35
Thank you. (Applause)
216
755284
1935
አመሰግናለሁ! (ጭብጨባ)
ስለዚህ ድህረ ገጽ

ይህ ገፅ እንግሊዘኛ ለመማር ጠቃሚ የሆኑ የዩቲዩብ ቪዲዮዎችን ያስተዋውቃል። ከዓለም ዙሪያ በመጡ ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው አስተማሪዎች የእንግሊዝኛ ትምህርቶችን ይመለከታሉ። ቪዲዮውን ከዚያ ለማጫወት በእያንዳንዱ የቪዲዮ ገጽ ላይ በሚታየው የእንግሊዝኛ ንዑስ ርዕሶች ላይ ሁለቴ ጠቅ ያድርጉ። የትርጉም ጽሁፎቹ ከቪዲዮ መልሶ ማጫወት ጋር በማመሳሰል ይሸብልሉ። ማንኛውም አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት እባክዎን ይህንን የእውቂያ ቅጽ በመጠቀም ያነጋግሩን።

https://forms.gle/WvT1wiN1qDtmnspy7