Weird, or just different? | Derek Sivers

653,096 views ・ 2010-01-29

TED


ቪዲዮውን ለማጫወት እባኮትን ከታች ያሉትን የእንግሊዝኛ የትርጉም ጽሑፎች ሁለቴ ጠቅ ያድርጉ።

Translator: Ahmed Omer Reviewer: dagim zerihun
00:15
So, imagine you're standing on a street anywhere in America
0
15260
4000
በአሜሪካ የትኛውም መንገድ ላይ ቆማችሁ ራሳችሁን አስቡት
00:19
and a Japanese man comes up to you and says,
1
19260
3000
እና ጃፓናዊ ሰውዬ መጥቶ እንዲ ቢላቹ
00:22
"Excuse me, what is the name of this block?"
2
22260
2000
‹ይቅርታ! ይሄ ብሎክ ምን ይባላል›
00:24
And you say, "I'm sorry, well, this is Oak Street, that's Elm Street.
3
24260
4000
እርሶ ሲመልሱ ‹ይሄ! ኦክ መንገድ ይባላል ያ ደሞ ኤልም መንገድ ይባላል
00:28
This is 26th, that's 27th."
4
28260
2000
ይሄ 26ኛ ያ ደሞ 27ኛ ነው›
00:30
He says, "OK, but what is the name of that block?"
5
30260
2000
እሱም እሺ በማለት ‹እሺ! ያኛው ብሎክስ ምን ይባላል?›
00:32
You say, "Well, blocks don't have names.
6
32260
3000
እርሶም ‹እንግዲ! ብሎኮች ስም የላቸውም፡፡
00:35
Streets have names; blocks are just the
7
35260
2000
መንገዶች ናቸው ስም ያላቸው፤
00:37
unnamed spaces in between streets."
8
37260
2000
ብሎኮች በመንገዶች መሀከል ስም አልባ የሆኑ ቦታዎች ናቸው›
00:39
He leaves, a little confused and disappointed.
9
39260
4000
እሱም ትንሽ ግራ በመጋባት አዝኖ ይሄዳል
00:43
So, now imagine you're standing on a street, anywhere in Japan,
10
43260
3000
አሁን ደሞ በጃፓን የትኛውም መንገድ ላይ ቆመው እንዳሉ ያስቡ
00:46
you turn to a person next to you and say,
11
46260
2000
ከጎን ወደላው ሰው ይዞራሉ እና ምን ይላሉ
00:48
"Excuse me, what is the name of this street?"
12
48260
2000
ይቅርታ! ይሄ መንገድ ምን ተብሎ ነው ሚጠራው?
00:50
They say, "Oh, well that's Block 17 and this is Block 16."
13
50260
4000
እነሱም ‹እንግዲ ያ ብሎክ 17፤ ይሄ ደሞ ብሎክ 16›
00:54
And you say, "OK, but what is the name of this street?"
14
54260
3000
እርሶም ‹እሺ ግን የመንገዱ ስም ምንድን ነው?›
00:57
And they say, "Well, streets don't have names.
15
57260
2000
እነሱም ምን ብለው ይመልሳሉ ‹መንገዶች ስም የላቸውም
00:59
Blocks have names.
16
59260
2000
ብሎኮች ስም አላቸው
01:01
Just look at Google Maps here. There's Block 14, 15, 16, 17, 18, 19.
17
61260
4000
ጎግል ካርታ ላይ ይመልከቱ፡፡ ያሉት ብሎኮች 14፣ 15፣ 16፣ 17፣ 18፣ 19
01:05
All of these blocks have names,
18
65260
2000
እነዚ ብሎኮች በሙላ ስም አላቸው
01:07
and the streets are just the unnamed spaces in between the blocks.
19
67260
4000
መንገዶች በብሎኮች መሀከል የሚገኙ ስም አልባ የሆኑ ቦታዎች ናቸው›
01:11
And you say then, "OK, then how do you know your home address?"
20
71260
3000
እርሶም ምን ይላሉ ‹እሺ! የቤትዎን አድራሻ እንዴት ያውቃሉ?›
01:14
He said, "Well, easy, this is District Eight.
21
74260
3000
እሱም ምን ይመልሳል ‹ቀላል ነው! ይሄ ቀጠና ስምንት፤
01:17
There's Block 17, house number one."
22
77260
3000
ያ! ብሎክ 17፤ የቤት ቁጥር አንድ›
01:20
You say, "OK, but walking around the neighborhood,
23
80260
2000
እርሶም ሲመልሱ ‹እሺ! በሰፈር ውስጥ ስንቀሳቀስ
01:22
I noticed that the house numbers don't go in order."
24
82260
2000
የቤት ቁጥሮቹ በተርታ ይደለም የተቀመጡት›
01:24
He says, "Of course they do. They go in the order in which they were built.
25
84260
3000
እሱም ሲመልስ ‹በተርታ ይሄዳሉ፡፡ ተገንብተው ባለቁበት ጊዜ ነው የሚሰየሙት፡፡
01:27
The first house ever built on a block is house number one.
26
87260
3000
በብሎክ ውስጥ መጀመሪያ የተገነባው ቤት ቁጥር አንድ ነው፡፡
01:30
The second house ever built is house number two.
27
90260
3000
ሁለተኛ የተገነባው የቤት ቁጥሩ ሁለት ነው
01:33
Third is house number three. It's easy. It's obvious."
28
93260
2000
ሶስተኛ የተገነባው ቁጥር ሶስት ነው፡፡ ቀላል እናም ግልፅ ነው፡፡
01:35
So, I love that sometimes we need to
29
95260
3000
ስለዚ አንዳንዴ ደስ ይለኛል
01:38
go to the opposite side of the world
30
98260
2000
የዓለምን ተቃራኒ ቦታ መሄድ
01:40
to realize assumptions we didn't even know we had,
31
100260
2000
የራሳችን አመለካከት እንዳለን ለማወቅ
01:42
and realize that the opposite of them may also be true.
32
102260
3000
እናም ከኛ ተቃራኒ አመለካከት እንዳለ ለመረዳት
01:45
So, for example, there are doctors in China
33
105260
2000
ለምሳሌ በቻይና ሐኪሞች አሉ
01:47
who believe that it's their job to keep you healthy.
34
107260
3000
ስራቸው የናንተን ጤና መጠበቅ እንደሆነ የሚያምኑ
01:50
So, any month you are healthy you pay them,
35
110260
2000
እናም ጤነኛ ሆነው ባሳለፉት ወራት ይከፍሏቸዋል
01:52
and when you're sick you don't have to pay them because they failed
36
112260
2000
ሲታመሙ ደሞ አይከፍሏቸውም ምክንያቱም ስራቸውን በአግባብ ስላልተወጡ
01:54
at their job. They get rich when you're healthy, not sick.
37
114260
2000
ሀብታም የሚሆኑት እርስዎ ጤናኛ ሲሆኑ ነው እንጂ እርስዎ ሲታመሙ አይደለም
01:56
(Applause)
38
116260
3000
(ጭብጨባ)
01:59
In most music, we think of the "one"
39
119260
2000
በብዙ ሙዚቃ ውስጥ፤ ‹አንድን› እናስባለን
02:01
as the downbeat, the beginning of the musical phrase: one, two, three, four.
40
121260
4000
የሙዚቃ አጀማመርን ስናይ አንድ ፣ ሁለት ፣ ሶስተ ፣ አራት
02:05
But in West African music, the "one"
41
125260
2000
ግን በምዕራብ አፍሪካ ሙዚቃ፤ ‹አንድ›
02:07
is thought of as the end of the phrase,
42
127260
2000
የመጨረሻ እንደሆነ ነው ሚታሰበው
02:09
like the period at the end of a sentence.
43
129260
2000
ለልክ ከአረፍተ ነገር መጨረሻ አራት ነጥብ እንደሚገባው
02:11
So, you can hear it not just in the phrasing, but the way they count off their music:
44
131260
2000
በሙዚቃው አሰራር ብቻ ሳይሆን የምትሰሙት፤ ሙዚቃውንም የሚጨርሱበት አካሄድ ነው
02:13
two, three, four, one.
45
133260
3000
ሁለት ፣ ሶስት ፣ አራት ፣ አንድ
02:16
And this map is also accurate.
46
136260
3000
እና ይሄ ካርታ እራሱ ልክ ነው
02:19
(Laughter)
47
139260
2000
(ሳቅ)
02:21
There's a saying that whatever true thing you can say about India,
48
141260
3000
የሆነ አባባል አለ ስለህንድ የሚያነሱት ማንኛውም እውነታ
02:24
the opposite is also true.
49
144260
2000
ተቃራኒውም እውነት ነው
02:26
So, let's never forget, whether at TED, or anywhere else,
50
146260
2000
ስለዚ እንዳንረሳ በቴድም ሆነ ሌላ ቦታ
02:28
that whatever brilliant ideas you have or hear,
51
148260
3000
ማንኛውም ምርጥ ሀሳብ ቢያነሱም ወይም ቢሰሙም
02:31
that the opposite may also be true.
52
151260
2000
ተቃራኒውም እውነት ሊሆን ይችላል
02:33
Domo arigato gozaimashita.
53
153260
2000
(ጃፓንኛ) በጣም ነው ማመሰግነው!
ስለዚህ ድህረ ገጽ

ይህ ገፅ እንግሊዘኛ ለመማር ጠቃሚ የሆኑ የዩቲዩብ ቪዲዮዎችን ያስተዋውቃል። ከዓለም ዙሪያ በመጡ ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው አስተማሪዎች የእንግሊዝኛ ትምህርቶችን ይመለከታሉ። ቪዲዮውን ከዚያ ለማጫወት በእያንዳንዱ የቪዲዮ ገጽ ላይ በሚታየው የእንግሊዝኛ ንዑስ ርዕሶች ላይ ሁለቴ ጠቅ ያድርጉ። የትርጉም ጽሁፎቹ ከቪዲዮ መልሶ ማጫወት ጋር በማመሳሰል ይሸብልሉ። ማንኛውም አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት እባክዎን ይህንን የእውቂያ ቅጽ በመጠቀም ያነጋግሩን።

https://forms.gle/WvT1wiN1qDtmnspy7