Keep your goals to yourself | Derek Sivers

1,869,166 views ・ 2010-09-02

TED


ቪዲዮውን ለማጫወት እባኮትን ከታች ያሉትን የእንግሊዝኛ የትርጉም ጽሑፎች ሁለቴ ጠቅ ያድርጉ።

Translator: Ahmed Omer Reviewer: dagim zerihun
00:16
Everyone, please think of your biggest personal goal.
0
16371
3015
እባካቹ! ሁላችሁም አንዴ ታላቁ ግባቸሁን አስቡት
00:20
For real -- you can take a second. You've got to feel this to learn it.
1
20117
3548
00:23
Take a few seconds and think of your personal biggest goal, okay?
2
23689
3301
ቁምነገር ነው! ትንሽ ጊዜ ውሰዱ፡፡ ለመረዳት ከልብ ሊሰማችሁ ይገባል
00:27
Imagine deciding right now that you're going to do it.
3
27427
2681
ትንሽ ጊዜ ውሰዱና ታላቁ ግባችሁን አስቡት፡፡ እሺ?
00:30
Imagine telling someone that you meet today what you're going to do.
4
30132
3269
አሁን እየወሰናችሁ እንደሆነ አስቡት
00:33
Imagine their congratulations,
5
33425
2235
ልትፈፅሙት እንደሆነ
00:35
and their high image of you.
6
35684
1552
ዛሬ ያገኛችሁትን ሰው ምን ልታደርጉ እንደሆነ ስትነግሩት ሳሉት
00:37
Doesn't it feel good to say it out loud?
7
37260
2349
ሲያሞግሳችሁ ሳሉት
00:39
Don't you feel one step closer already,
8
39633
2466
ለናንተ የሚኖረውን ትልቅ ክብር ጨምሮ
00:42
like it's already becoming part of your identity?
9
42123
2454
ጮክ ብሎ መናገር ደስ አያሰኝም?
00:44
Well, bad news: you should have kept your mouth shut,
10
44601
3996
እንደተቃረባቹ አልተሰማችሁም?
00:48
because that good feeling
11
48621
1429
ልክ ከማንነቶ ጋር የተዋሀደ ያህል?
00:50
now will make you less likely to do it.
12
50074
2071
መጥፎ ዜና አለ ግን፤ አፋችሁን በዘጋችሁ ምንአለበት
00:52
The repeated psychology tests have proven
13
52755
2326
ምክንያቱም ይሄ ደስ የሚል ስሜት
00:55
that telling someone your goal makes it less likely to happen.
14
55105
3348
እንዳተገብሩት ያደርጋቹሀል
00:59
Any time you have a goal,
15
59366
1305
በተደጋጋሚ የተካሄዱ የሳይኮሎጂ ጥናቶች እንዳሳዩት
01:00
there are some steps that need to be done,
16
60695
2024
ለሰው ዓላማዎን ማሳወቅ
01:02
some work that needs to be done in order to achieve it.
17
62743
2581
የማሳካት እድሎን ይቀንሰዋል
01:05
Ideally you would not be satisfied until you'd actually done the work.
18
65348
3296
በየትኛውም ጊዜ ዓላማ ቢኖሮት
01:08
But when you tell someone your goal and they acknowledge it,
19
68668
2872
መፈፀም የሚኖርባቸው ጉዳዮች አሉ
01:11
psychologists have found that it's called a "social reality."
20
71564
2903
ማሳካት እንዲችሉ ዘንድ
01:14
The mind is kind of tricked into feeling that it's already done.
21
74491
3010
በሀሳብ ደረጃ፤ ስራው ካላለቀ አይረኩም
01:17
And then because you've felt that satisfaction,
22
77525
2255
ግን ለሰው ካሳወቁና አድናቆትም ካገኙበት
01:19
you're less motivated to do the actual hard work necessary.
23
79804
2948
ሳይኮሎጂስቶች ይህን ‹ማህበራዊ እውነታ› ተብሎ እንደሚጠራ ደርሰውበታል
01:22
(Laughter)
24
82776
1309
አእምሮዋችን ነገርየው ተከናውኖ ያለቀ ይመሰለውና ይታለላል
01:24
So this goes against conventional wisdom
25
84109
2032
እናም ያቺን ደስታ ስላገኙ
01:26
that we should tell our friends our goals, right?
26
86165
2389
ተነሳሽነቶ ይቀንሳል
01:28
So they hold us to it.
27
88578
2525
በተግባር ታትሮ መስራት ግድ ይላል (ሳቅ)
01:31
So, let's look at the proof.
28
91127
2109
እናም ከተለምዶ አመለካከት ወጣ ያለ ነው
01:33
1926: Kurt Lewin, founder of social psychology,
29
93260
2826
ለጓደኞቻችን ዓላማችንን ማሳወቅ የሚባለው ጉዳይ
01:36
called this "substitution."
30
96110
1480
ቃላችንን እንዳናፈርስ ይይዙናል ይባላል
01:37
1933: Wera Mahler found when it was acknowledged by others,
31
97614
3365
እስኪ ማስረጃውን እንይ
01:41
it felt real in the mind.
32
101003
1715
የሶሻል ሳይኮሎጂ አባት ከርት ለዊን በ1926 እ.አ.አ
01:42
1982, Peter Gollwitzer wrote a whole book about this,
33
102742
2494
‹መተካካት› ብሎ ሰይሞታል
01:45
and in 2009,
34
105260
1543
በ1933 ቬራ ማለር
01:46
he did some new tests that were published.
35
106827
2547
በሰው ተቀባይነት ሲያገኝ አእምሮዋችን እውነት ይመስለዋል ብላለች
01:49
It goes like this:
36
109398
1468
በ1982 ፒተር ጎልዊትዘር በዚህ ዙሪያ መጸሀፍ ፅፏል
01:50
163 people across four separate tests.
37
110890
2999
በ2009
01:54
Everyone wrote down their personal goal.
38
114476
2294
አዳዲስ ሙከራ በማድረግ ስራዎቹን አሳትሟል
01:56
Then half of them announced their commitment to this goal to the room,
39
116794
3887
እንዲህ ይላል …
02:00
and half didn't.
40
120705
1182
160 ሰዎች በአራት በተለያዩ ፈተናዎች
02:02
Then everyone was given 45 minutes of work
41
122760
2031
ሁሉም የየራሱን ዓላማ
02:04
that would directly lead them towards their goal,
42
124815
2295
በፅሁፍ አሰፈረ
02:07
but they were told that they could stop at any time.
43
127134
2444
ግማሾቹ ለዓላማቸው ያላቸውን ፅኑ አቋም በክፍል ውስጥ ለሚገኙት አወጁ
02:09
Now, those who kept their mouths shut
44
129602
1883
የተቀሩት ግማሾቹ ጸጥ አሉ
02:11
worked the entire 45 minutes on average,
45
131509
2727
ሁሉም በ45 ደቂቃ ውስጥ
02:14
and when asked afterward,
46
134260
1537
ወደ ዓላማቸው የሚወስዷቸውን ሀሳቦች እንዲሰሩባቸው
02:15
said that they felt that they had a long way to go still
47
135821
2664
በፈለጉት ሰዓት ግን እዲያቆሙ ተነገራቸው
02:18
to achieve their goal.
48
138509
1153
እነዛ ጸጥ ረጭ ያሉት
02:19
But those who had announced it
49
139686
1550
45 ደቂቃውን ሙሉ በአማካይ ሲሰሩ ቆዩ
02:21
quit after only 33 minutes, on average,
50
141260
2842
ከዛም በኋላ ሲጠየቁ
02:24
and when asked afterward,
51
144126
1730
ዓላማቸውን ለማሳካት ገና ብዙ እንደሚቀራቸው ነው የተናገሩት
02:25
said that they felt much closer to achieving their goal.
52
145880
2711
እነዛ የተናገሩት ግን
02:28
So if this is true, what can we do?
53
148615
2657
በአማካይ 33 ደቂቃ ከሰሩ በኋላ አቋረጡ
02:31
Well, you could resist the temptation to announce your goal.
54
151899
3598
ከዛም በኋላ ሲጠየቁ
02:36
You can delay the gratification that the social acknowledgment brings,
55
156260
4284
ዓላማቸውን ለማሳካት እጅግ በጣም እንደተቃረቡ ተናግረዋል
02:40
and you can understand that your mind mistakes the talking for the doing.
56
160568
3780
ይሄ እውነት ከሆነ፤
02:44
But if you do need to talk about something,
57
164959
2349
ምን ማድረግ እንችላለን?
02:47
you can state it in a way that gives you no satisfaction,
58
167332
4347
ዓላማን የማወጅ ፈተናን መቋቋም
02:51
such as, "I really want to run this marathon,
59
171703
2119
02:53
so I need to train five times a week
60
173846
1730
ማህበራዊ ሙገሳ የሚያመጣውን ደስታ ማዘግየት ይቻላል
02:55
and kick my ass if I don't, okay?"
61
175600
1703
02:57
So audience, next time you're tempted to tell someone your goal,
62
177970
3101
ሊረዱት ይችላሉ
03:01
what will you say?
63
181095
1150
አእምሮዎ መናገር ማድረግ መስሎት ሊታየው ይችላል
03:02
(Silence)
64
182269
1001
መነጋር አለብኝ የሚሉ ከሆነ ግን
03:03
Exactly! Well done.
65
183294
1252
ብዙም ደስታ በማይሰጦት መልኩ መግለፅ ይችላሉ
03:04
(Laughter)
66
184570
1666
03:06
(Applause)
67
186260
4000
ለምሳሌ ‹በዚ ማራቶን መሳተፍ በጣም እፈልጋለሁ፤
ስለዚህ ድህረ ገጽ

ይህ ገፅ እንግሊዘኛ ለመማር ጠቃሚ የሆኑ የዩቲዩብ ቪዲዮዎችን ያስተዋውቃል። ከዓለም ዙሪያ በመጡ ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው አስተማሪዎች የእንግሊዝኛ ትምህርቶችን ይመለከታሉ። ቪዲዮውን ከዚያ ለማጫወት በእያንዳንዱ የቪዲዮ ገጽ ላይ በሚታየው የእንግሊዝኛ ንዑስ ርዕሶች ላይ ሁለቴ ጠቅ ያድርጉ። የትርጉም ጽሁፎቹ ከቪዲዮ መልሶ ማጫወት ጋር በማመሳሰል ይሸብልሉ። ማንኛውም አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት እባክዎን ይህንን የእውቂያ ቅጽ በመጠቀም ያነጋግሩን።

https://forms.gle/WvT1wiN1qDtmnspy7