Alisa Miller: The news about the news

129,706 views

2008-05-21・ TED

Alisa Miller: The news about the news

129,706 views・2008-05-21

TED


Double-click on the English subtitles below to play the video.

Translator: Ahmed Omer Reviewer: dagim zerihun
00:18
How does the news shape the way we see the world?
ዜና ርዕዮተ-ዓለማችንን እንዴት አርጎ ነው ሚቀርፀው?
00:22
Here's the world based on the way it looks -- based on landmass.
ይሄ የዓለምን አህጉራዊ አቀማመጥ ያሳየናል
00:28
And here's how news shapes what Americans see.
ይሄ ደሞ ዜና በአሜሪካውያን እይታ ላይ ያለውን ተጽኖ ያሳየናል
00:35
This map -- (Applause) -- this map shows the number of seconds
ይሄ ካርታ -- (ጭብጨባ) -- ይህ ካርታ የሚያሳየው በየሴኮንዱ
00:49
that American network and cable news organizations dedicated to news stories,
የአሜሪካውያን የዜና አውታሮች ለዜና የሚሰጡት ቦታ ነው
00:54
by country, in February of 2007 -- just one year ago.
በሀገር ሲከፋፈል በ2007 እ.ኤ.አ፤ ከአንድ ዓመት በፊት
00:59
Now, this was a month when North Korea agreed to dismantle its nuclear facilities.
ይህ ሰሜን ኮሪያ የኒኩሌር ስራዋን ለማቋረጥ የተስማማችበት ወር ነበር
01:05
There was massive flooding in Indonesia.
በኢንዶኔስያ ከባድ ጎርፍ ነበር
01:09
And in Paris, the IPCC released its study confirming man's impact on global warming.
በፓሪስ የዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ድርጅት የሰው ልጅ በአካባቢው ላይ የሚፈጥረውን ተጽኖ የሚያሳይ ጥናት አወጣ
01:17
The U.S. accounted for 79 percent of total news coverage.
አሜሪካ 79 በመቶ የሚሆነውን የዜና ሸፋን ትይዛለች
01:22
And when we take out the U.S. and look at the remaining 21 percent,
አሜሪካን ብናወጣት፤ የተቀሩት 21 በመቶዎቹን ስናያቸው
01:27
we see a lot of Iraq -- that's that big green thing there -- and little else.
ኢራቅን በብዛት እናያታለን፤ ያ ትልቁ አረንጓዴ ነገር ነው እና ሌሎች ትናንሾቹ
01:34
The combined coverage of Russia, China and India, for example, reached just one percent.
የሩስያ ፣ ቻይና እና ህንድ ጥምር ሽፋን ሊደርስ የቻለው አንደ በመቶ
01:42
When we analyzed all the news stories and removed just one story,
የሁሉንም ዜናዎች ብናጤናቸው እና አንድ ዜናን ብናወጣ
01:48
here's how the world looked.
ዓለም ይህን ትመስላለች
01:50
What was that story? The death of Anna Nicole Smith.
ያዜና ምንድን ነው? የአና ኒኮል ህልፈተ ህይወት
01:57
This story eclipsed every country except Iraq,
ይህ ዜና ከኢራቅ በቀር ሁሉንም አገር አዳርሷል
02:00
and received 10 times the coverage of the IPCC report.
ከዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ድርጅት ጥናት በአስር እጥፍ ሽፋን አግኝቷል
02:06
And the cycle continues;
እናም ሁኔታው እየቀጠለ ነው
02:08
as we all know, Britney has loomed pretty large lately.
እንደምናውቀው ብሪትኒ በጣም እየጨመረች መታለች
02:11
So, why don't we hear more about the world?
ታድያ ስለዓለም በብዛት ለምን አንሰማም?
02:14
One reason is that news networks have reduced the number of their foreign bureaus by half.
አንደኛው ምክንያት የዜና ድርጅቶች በሌላ አገር ያሏቸውን ቢሮዎች በግማሽ ቀንሰዋል
02:20
Aside from one-person ABC mini-bureaus in Nairobi, New Delhi and Mumbai,
በአንድ ግለሰብ ከሚመራው በናይሮቢ፣ ኒው ዴልሂ እና ሙምባይ ከሚገኘው የኤ.ቢ.ሲ አነስተኛ ቢሮ በስተቀር
02:29
there are no network news bureaus in all of Africa, India or South America
በአፍሪካ፣ ህንድ እና ደቡብ አሜሪካ ምንም ዓይነት የዜና ቢሮዎች አይገኙም
02:37
-- places that are home to more than two billion people.
ምንም እነኳን ቦታዎቹ ከሁለት ቢልዮን ህዝብ በላይ ቢገኝባቸውም
02:43
The reality is that covering Britney is cheaper.
እውነታው ግን ለብሪትኒ ሽፋን መስጠት ወጪ አይጠይቅም
02:48
And this lack of global coverage is all the more disturbing
ይህ የዓለም ሽፋን ደሞ የባሰ የሚረብሸው
02:51
when we see where people go for news.
ሰዎች ለዜና ብለው የሚሄዱበትን ቦታ ስናይ ነው
02:54
Local TV news looms large,
የአገር ውስጥ ዜና ሰፊ ነው
02:58
and unfortunately only dedicates 12 percent of its coverage to international news.
በሚያሳዝን መልኩ ለዓለም ዜና የሚሰጠው ሽፋን 12 በመቶ ብቻ ነው
03:03
And what about the web?
ድረ-ገጾችስ?
03:05
The most popular news sites don't do much better.
ዝነኛ የተባሉት የዜና ድረ-ገጾች ምንም የተሻሉ አይደሉም
03:09
Last year, Pew and the Colombia J-School analyzed the 14,000 stories
ባለፈው ዓመት ፒው እና የኮሎምቢያ ጄ ት/ቤት 14000 ዜናዎችን አጥንተዋል
03:14
that appeared on Google News' front page.
የተገኙትም ከጉግል ዜና የፊት ገጽ ነበር
03:17
And they, in fact, covered the same 24 news events.
እነሱም ሽፋን የሰጡት ለነዛው 24 ዜናዎች ነበር
03:21
Similarly, a study in e-content showed that much of global news from U.S. news creators
በተመሳሳይ መልኩ በድረ-ገጾች ይዘት ላይ የተካሄደ ጥናት እንዳሳይው፤ በአሜሪካውያን ዘጋቢዎች ስለዓለም የሚሰሩት ዜናዎች
03:26
is recycled stories from the AP wire services and Reuters,
ከአጃንስ ፕሬስ እና ከሮይተርስ የሚለቀሙ ናቸው
03:30
and don't put things into a context that people can understand their connection to it.
እናም ሰዉ ሊረዳው በሚችል መንገድ እንኳን አያስቀምጡትም
03:34
So, if you put it all together, this could help explain why today's college graduates,
እና ሁሉንም ስታገናኙት፤ ለምን የኮሌጅ ተመራቂዎች
03:39
as well as less educated Americans,
ብዙ ትምህርት ያላገኙ አሜሪካውያንን ጨምሮ
03:41
know less about the world than their counterparts did 20 years ago.
ከሌሎች ተመሳሳይ ሀገራት ከ20 ዓመታት በፊት ሊያቁ የቻሉትን እነሱ ማወቅ የተሳናቸው
03:44
And if you think it's simply because we are not interested,
ፍላጎት ሳይኖረን ቀርቶ መስሏችሁ ከሆነ
03:50
you would be wrong.
ተሳስታችኋል
03:52
In recent years, Americans who say they closely follow global news most of the time
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የዓለም ዜና እንከታተላለን የሚሉ አሜሪካውያን ቁጥር
03:59
grew to over 50 percent.
50 በመቶ ደርሷል
04:01
The real question: is this distorted worldview what we want for Americans
ዋናው ጥያቄ ግን ይሄን የተሳሳተ ርዕዮተ-ዓለም ለአሜሪካውያን እንመኛለን
04:09
in our increasingly interconnected world?
የዓለም አቀፍ ትስስር እየጨመረ በመጣበት ዘመን?
04:12
I know we can do better.
የተሻለ ማድረግ እንደምንችል አቃለሁ
04:15
And can we afford not to? Thank you.
አለማድረጉስ ያዋጣናል? አመሰግናለሁ!
About this site

This site will introduce you to YouTube videos that are useful for learning English.

Double-click on the English subtitles displayed on each video page to play the video from there.

The subtitles scroll in sync with the video playback.

If you have any comments or requests, please contact us using this contact form.