William Kamkwamba: How I harnessed the wind

433,700 views ・ 2009-09-23

TED


ቪዲዮውን ለማጫወት እባኮትን ከታች ያሉትን የእንግሊዝኛ የትርጉም ጽሑፎች ሁለቴ ጠቅ ያድርጉ።

Translator: Ahmed Omer Reviewer: dagim zerihun
00:12
Thank you.
0
12160
3000
አመሰግናለሁ!
00:15
Two years ago, I stood on the TED stage in Arusha, Tanzania.
1
15160
4000
ከሁለት አመት በፊት በአሩሻ ታንዛኒያ በቴድ መድረክ ቆሜ ነበር
00:19
I spoke very briefly about one of my proudest creations.
2
19160
5000
ስለምኮራበት የፈጠራ ስራዬ ትንሽ ተናግሬ ነበር
00:24
It was a simple machine that changed my life.
3
24160
4000
ህይወቴን ስለቀየረ ቀላል መሳሪ ነበር
00:28
Before that time,
4
28160
2000
ከዛ በፊት
00:30
I had never been away from my home
5
30160
3000
በጭራሽ ከቤቴ ርቄ አላውቅም ነበር
00:33
in Malawi.
6
33160
3000
ማላዊ ውስጥ
00:36
I had never used a computer.
7
36160
2000
ኮምፒውተር በጭራሽ ተጠቀሜ አላውቅም
00:38
I had never seen an Internet.
8
38160
4000
ድህረ ገጽ በጭራሽ ተመልክቼ አላውቅም
00:42
On the stage that day, I was so nervous.
9
42160
5000
በእለቱ መድረኩ ላይ በጣም ፈርቼ ነበር
00:47
My English lost,
10
47160
4000
እንግሊዘኛ ጠፍቶብ ነበር
00:51
I wanted to vomit.
11
51160
2000
ማስመለስ ፈልጌ ነበር
00:53
(Laughter)
12
53160
4000
(ሳቅ)
00:57
I had never been surrounded by so many azungu,
13
57160
4000
እንደዚህ ያህል የበዙ አዙንጉዎች ተከብቤ አላውቅም
01:01
white people.
14
61160
2000
ነጮች
01:03
(Laughter)
15
63160
3000
(ሳቅ)
01:06
There was a story I wouldn't tell you then.
16
66160
3000
በጊዜው መናግር ያልቻልኩት ታሪክ ነበር
01:09
But well, I'm feeling good right now.
17
69160
3000
ግን አሁን ጥሩ ስሜት ላይ ስለሆንኩ
01:12
I would like to share that story today.
18
72160
3000
ያንን ታሪክ ዛሬ ላጋራቹ እፈልጋለሁ
01:15
We have seven children in my family.
19
75160
2000
ቤት ውስጥ ሰባት ልጆች ነበርን
01:17
All sisters, excepting me.
20
77160
4000
ከኔ በስተቀር ሁሉም ሴቶች ናቸው
01:21
This is me with my dad when I was a little boy.
21
81160
5000
ይሄ እኔ ነኝ ትንሽ ልጅ እያለሁ ከአባቴ ጋር
01:26
Before I discovered the wonders of science,
22
86160
3000
የሳይንስን እውቀት ከማግኘቴ በፊት
01:29
I was just a simple farmer
23
89160
2000
ተራ አርሶ አደር ነበርኩ
01:31
in a country of poor farmers.
24
91160
3000
ደሀ አርሷደሮች ባሉበት አገር
01:34
Like everyone else, we grew maize.
25
94160
4000
ልክ እንደሌላው ሁሉ በቆሎ ነበር የምናበቅለው
01:38
One year our fortune turned very bad.
26
98160
5000
አንድ አመት ላይ እድላችን መጥፎ ሆኖ ነበር
01:43
In 2001 we experienced an awful famine.
27
103160
5000
በ2001 በጣም ዘግናኝ ረሀብ አጋጠመን
01:48
Within five months all Malawians began to starve to death.
28
108160
7000
በአምስት ወር ውስጥ መላው ማላዊ እስኪ ሞት ተርቦ ነበር
01:55
My family ate one meal per day, at night.
29
115160
4000
ቤተሰቤ በቀን አንዴ ነበር የሚመገበው ማታ ላይ
01:59
Only three swallows of nsima for each one of us.
30
119160
4000
ለእያንዳንዳችን ሶስት ጉርሻ ኒሲማ ይደርሰን ነበር
02:03
The food passes through our bodies.
31
123160
2000
ምግቡ ሰውነታችን ውስጥ ገብቶ
02:05
We drop down to nothing.
32
125160
4000
ምንም አልጠቀመንም
02:09
In Malawi, the secondary school,
33
129160
3000
በማላዊ ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት
02:12
you have to pay school fees.
34
132160
2000
መክፈል ይጠበቅብናል
02:14
Because of the hunger, I was forced to drop out of school.
35
134160
6000
በረሀቡ ምክያንት ትምህረቴን ለማቋረጥ ተገደድኩ
02:20
I looked at my father
36
140160
2000
አባቴን ስመለከት
02:22
and looked at those dry fields.
37
142160
2000
የደረቀውን ማሳ ሳይ
02:24
It was the future I couldn't accept.
38
144160
4000
ልቀበለው የምችለው የወደፊት እጣ አልነበረም
02:28
I felt very happy to be at the secondary school,
39
148160
4000
ትምህርት ቤት መገኘት ያስደስተኝ ነበር
02:32
so I was determined to do anything possible
40
152160
5000
ስለዚህ የሚቻለውን ለማድረግ ቆርጬ ነበር
02:37
to receive education.
41
157160
2000
ትምህርት ለማግኘት
02:39
So I went to a library.
42
159160
2000
ስለዚህ ወደ ቤተመጽሀፍት ሄድኩ
02:41
I read books, science books, especially physics.
43
161160
4000
መጽሀፍቶች አነበብኩ የሳይንስ መጻህፍት በተለይ የፊዚክስ
02:45
I couldn't read English that well.
44
165160
2000
እንግሊዘኛ ያን ያህል ማንበብ አልችልም ነበር
02:47
I used diagrams and pictures
45
167160
3000
የምስል ገለጻዎችንና ፎቶዎችን እጠቀም ነበር
02:50
to learn the words around them.
46
170160
5000
በነሱ ዙሪያ ያሉ ቃላት ለመረዳት
02:55
Another book put that knowledge in my hands.
47
175160
4000
አንድ መጽሀፍ እውቀትን በእጄ አስጨበጠኝ
02:59
It said a windmill could pump water and generate electricity.
48
179160
6000
የንፋስ ተርባይን ውሀ ማፍለቅና ኤሌክተሪክ ማመንጨት ይችላል ይላል
03:05
Pump water meant irrigation,
49
185160
3000
ውሀ ማፍለቅ መስኖ ማለት ነው
03:08
a defense against hunger,
50
188160
2000
ረሀብን መቋቋሚ ዘዴ
03:10
which we were experiencing by that time.
51
190160
4000
በጊዜው ያ ነበር የኛ ችግር
03:14
So I decided I would build one windmill for myself.
52
194160
4000
ስለዚህ ለራሴ አንድ የንፋስ ተርባይን ለመስራት ወሰንኩ
03:18
But I didn't have materials to use,
53
198160
3000
ግን መስሪያ ቁሳቁሶች አልነበረኝም
03:21
so I went to a scrap yard
54
201160
2000
ስለዚህ ቁሻሻ መጣያ ቦታ ሄድኩ
03:23
where I found my materials.
55
203160
3000
ቁሳቁሶችን ከዛ አገኘው
03:26
Many people, including my mother,
56
206160
4000
ብዙ ሰዎች እናቴን ጨምሮ
03:30
said I was crazy.
57
210160
2000
አብደሀል ሲሉኝ ነበር
03:32
(Laughter)
58
212160
2000
(ሳቅ)
03:34
I found a tractor fan,
59
214160
2000
የትራክተር ንፋስ መስጫ፣
03:36
shock absorber, PVC pipes.
60
216160
2000
ንዘረት ተከላካይ፣ የፒቪሲ ቱቦ አገኘሁ
03:38
Using a bicycle frame
61
218160
3000
የባይስክል ቸርኬና
03:41
and an old bicycle dynamo,
62
221160
4000
ያረጀ የባይስክል ዳይናሞ በመጠቀም
03:45
I built my machine.
63
225160
2000
መሳሪያዬን ገነባሁ
03:47
It was one light at first.
64
227160
3000
መጀመሪያ ለአንድ መብራት
03:50
And then four lights,
65
230160
3000
ቀጥሎ አራት መብራቶች
03:53
with switches, and even a circuit breaker,
66
233160
5000
አራት መብራቶች ከነ ማብሪያ ማጥፊያ ሀይል ማገጃ ሳይቀር
03:58
modeled after an electric bell.
67
238160
4000
ከኤሌክትሪክ ደወል ጋር የሚመሳሰል
04:02
Another machine pumps water
68
242160
4000
ሌላኛው መሳሪያ ውሀ ያፈልቃል
04:06
for irrigation.
69
246160
3000
ለመስኖ የሚሆን
04:09
Queues of people start lining up at my house
70
249160
3000
የተወሰኑ ሰዎች ቤቴ ደጃፍ መሰለፍ ጀመሩ
04:12
(Laughter)
71
252160
2000
(ሳቅ)
04:14
to charge their mobile phone.
72
254160
2000
የሞባይል ስልካቸውን ሀይል ለመሙላት
04:16
(Applause)
73
256160
4000
(ጭብጨባ)
04:20
I could not get rid of them.
74
260160
2000
ላባርራቸው አልቻልኩም!
04:22
(Laughter)
75
262160
2000
(ሳቅ)
04:24
And the reporters came too,
76
264160
3000
ቀጥሎ ሪፖርተሮች መጡ
04:27
which lead to bloggers
77
267160
2000
ቀጥሎ ጦማሪያን
04:29
and which lead to a call from something called TED.
78
269160
5000
ቀጥሎ ቴድ ከሚባል ነገር የስልክ ጥሪ መጣ
04:34
I had never seen an airplane before.
79
274160
2000
በጭራሽ አውሮብላን አይቼ አላውቅም ነበር
04:36
I had never slept in a hotel.
80
276160
3000
ሆቴል ውስጥ በጭራሽ አድሬ አላውቅም
04:39
So, on stage that day in Arusha,
81
279160
4000
የዛን ቀን በአሩሻ መድረኩ ላይ
04:43
my English lost,
82
283160
3000
እንግሊዘኛ ጠፋኝ
04:46
I said something like,
83
286160
3000
እንደዚህ የመሰለ ነገር ነበር ያልኩት
04:49
"I tried. And I made it."
84
289160
4000
"ሞከርኩ እናም ተሳካልኝ"
04:53
So I would like to say something
85
293160
2000
አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ
04:55
to all the people out there like me
86
295160
3000
በውጭ ላሉ እኔን ለሚመስሉ ሁሉ
04:58
to the Africans, and the poor
87
298160
3000
ለአፍሪካኖች እና ለድሆች
05:01
who are struggling with your dreams.
88
301160
4000
ህልማችሁን ለማሳካት ትግል ላይ ላላቹ
05:05
God bless.
89
305160
2000
አምላክ ይባርካቹ!
05:07
Maybe one day you will watch this on the Internet.
90
307160
4000
ምናልባት አንድ ቀን በድህረ ገጽ ይሄን ታዩ ይሆናል
05:11
I say to you, trust yourself and believe.
91
311160
5000
እምላችሁ በራሳችሁ ተማመኑ እናም እመኑ
05:16
Whatever happens, don't give up.
92
316160
2000
ምንም ነገር ቢከሰት ተስፋ እንዳትቆርጡ
05:18
Thank you.
93
318160
2000
አመሰግናለሁ!
05:20
(Applause)
94
320160
30000
(ጭብጨባ)
ስለዚህ ድህረ ገጽ

ይህ ገፅ እንግሊዘኛ ለመማር ጠቃሚ የሆኑ የዩቲዩብ ቪዲዮዎችን ያስተዋውቃል። ከዓለም ዙሪያ በመጡ ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው አስተማሪዎች የእንግሊዝኛ ትምህርቶችን ይመለከታሉ። ቪዲዮውን ከዚያ ለማጫወት በእያንዳንዱ የቪዲዮ ገጽ ላይ በሚታየው የእንግሊዝኛ ንዑስ ርዕሶች ላይ ሁለቴ ጠቅ ያድርጉ። የትርጉም ጽሁፎቹ ከቪዲዮ መልሶ ማጫወት ጋር በማመሳሰል ይሸብልሉ። ማንኛውም አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት እባክዎን ይህንን የእውቂያ ቅጽ በመጠቀም ያነጋግሩን።

https://forms.gle/WvT1wiN1qDtmnspy7