Richard Turere: My invention that made peace with lions

583,853 views ・ 2013-03-27

TED


ቪዲዮውን ለማጫወት እባኮትን ከታች ያሉትን የእንግሊዝኛ የትርጉም ጽሑፎች ሁለቴ ጠቅ ያድርጉ።

00:00
Translator: Joseph Geni Reviewer: Morton Bast
0
0
7000
Translator: dagim zerihun Reviewer: Ahmed Omer
00:12
This is where I live. I live in Kenya,
1
12982
2774
ኬንያ ውስጥ ነው የምኖረው
00:15
at the south parts of the Nairobi National Park.
2
15756
3067
ከናይሮቢ ብሄራዊ ፓርክ አጠገብ በደቡብ በኩል
00:18
Those are my dad's cows at the back,
3
18823
1988
ከበስተጀርባ ያሉት የአባቴ ላሞች ናቸው
00:20
and behind the cows,
4
20811
1980
ከላሞቹ በስተጀርባ...
00:22
that's the Nairobi National Park.
5
22791
2304
ይሄ የናይሮቢ ብሄራዊ ፓርክ ነው
00:25
Nairobi National Park is not fenced in the south widely,
6
25095
3505
የናይሮቢ ብሄራዊ ፓርክ በደቡብ በኩል አጥር የለውም
00:28
which means wild animals like zebras
7
28600
3462
ያ ማለት ልክ እንደ የሜዳ አህያ ያሉ እስስሳቶች
00:32
migrate out of the park freely.
8
32062
3921
ከፓርኩ በነጻነት ወጥተው ይመላለሳሉ
00:35
So predators like lions follow them,
9
35983
4013
ስለዚህ እንደ አንበሳ ያሉ አዳኝ እንስሳቶች ይከተሏቸዋል
00:39
and this is what they do.
10
39996
2795
እናም እንደዚህ ነው የሚያደርጉት
00:42
They kill our livestock.
11
42791
3001
ከብቶቻችንን ይገድሉብናል!
00:45
This is one of the cows which was killed at night,
12
45792
2447
ማታ ላይ ከተገደሉት ላሞች መካከል ይቺ አንዷ ናት
00:48
and I just woke up in the morning and I found it dead,
13
48239
4040
በጠዋት ስነሳ ሞቶ አገኘሁት
00:52
and I felt so bad,
14
52279
2426
መጥፎ ስሜት ነበር የተሰማኝ!
00:54
because it was the only bull we had.
15
54705
4487
ምክንያቱም ያለን ብቸኛ በሬ እሱ ነበር!
00:59
My community, the Maasai, we believe that
16
59192
2787
በማህበረሰባችን በማሳይዎች ዘንድ የሚታመን ነገር አለ
01:01
we came from heaven with all our animals and all the land
17
61979
6057
ከእንስሳቶቻችን ከመሬቱ ጋር ነው ከገነት የወረድነው
01:08
for herding them, and that's why we value them so much.
18
68036
3775
እነሱን ለማገድ ነው! ለዛም ነው ከፍ ያለ ስፍራ የምንሰጣቸው!
01:11
So I grew up hating lions so much.
19
71811
3759
አንበሶቹን እየጠላሁ ነበር ያደግኩት
01:15
The morans are the warriors
20
75570
3053
ሞራንኖች ጦረኞች ናቸው!
01:18
who protect our community and the livestock,
21
78623
3317
ማህበረሰባችንንና ከብቶቻችንን የሚጠብቁ እነሱ ናቸው
01:21
and they're also upset about this problem.
22
81940
3079
ይሄ ችግር እነሱንም አበሳጭቷቸው ነበር
01:25
So they kill the lions.
23
85019
3005
ስለሆነ አንበሶችን ገደሏቸው!
01:28
It's one of the six lions which were killed in Nairobi.
24
88024
3914
ይሄ ከተገደሉት ስድስት አንበሶች አንዱ ነው
01:31
And I think this is why the Nairobi National Park lions are few.
25
91938
4539
ለዛም ይመስለኛል በናይሮቢ ብሄራዊ ፓርክ የአንበሶች ቁጥር ያነሰው
01:36
So a boy, from six to nine years old, in my community
26
96477
4961
በማህበረሰባችን ከ6 እስከ 9 አመት የሆነ ልጅ
01:41
is responsible for his dad's cows,
27
101438
2874
የቤተሰቡን ከብቶች የመጠበቅ ሀላፊነት አለበት
01:44
and that's the same thing which happened to me.
28
104312
3130
የኔም ስራ ይሄው ነበር!
01:47
So I had to find a way of solving this problem.
29
107442
3415
ችግሩን መቅረፊያ መንገድ መፈለግ ነበረብኝ
01:50
And the first idea I got was to use fire,
30
110857
4814
መጀመሪያ የታየኝ ሀሳብ እሳት መጠቀም ነበር
01:55
because I thought lions were scared of fire.
31
115671
3793
ምክንያቱም ሳስበው አንበሶቹ እሳት ይፈራሉ
01:59
But I came to realize that that didn't really help,
32
119464
4719
ግን ቆይቶ ስገነዘብ አዋጪ አልነበረም
02:04
because it was even helping the lions
33
124183
2609
ለምን? ጭራሽ! አንበሶቹ...
02:06
to see through the cowshed.
34
126792
3511
ከአጥሩ አልፈው እንዲያዩ ያግዛቸዋል
02:10
So I didn't give up. I continued.
35
130303
3329
ግን ተስፋ አልቆረጥኩም ጥረት ማድረግ ቀጠልኩ!
02:13
And a second idea I got was
36
133632
2640
ሁለተኛ የመጣልኝ ሀሳብ...
02:16
to use a scarecrow.
37
136272
2067
ማስፈራሪያ ማቆም ነበር
02:18
I was trying to trick the lions
38
138339
1614
አንበሶቹን ለመሸወድ ነበር ጥረቴ
02:19
[into thinking] that I was standing near the cowshed.
39
139953
2907
ከከብቶቹ አጥር አጠገብ የቆምኩ እንዲመስላቸው
02:22
But lions are very clever. (Laughter)
40
142860
4076
ግን አንበሶቹ ብልጥ ነበሩ!
(ሳቅ)
02:26
They will come the first day and they see the scarecrow, and they go back,
41
146936
4446
በመጀመሪያው ቀን ማስፈራሪያውን አይተው ተመለሱ
02:31
but the second day, they'll come and they say,
42
151382
3274
በሁለተኛው ቀን መተው...
02:34
this thing is not moving here, it's always here. (Laughter)
43
154656
3110
"ይሄ ነገር አይንቀሳቀስም ሁሌ እንደቆመነው" ይባባላሉ
(ሳቅ)
02:37
So he jumps in and kills the animals.
44
157766
3237
ስለዚህ ይዘሉና ከብቶቹን ይድላሉ
02:41
So one night, I was walking around the cowshed with a torch,
45
161003
3953
አንድ ምሽት ላይ በከብቶቹ አጥር ዙሪያ ባትሪ ይዤ እየተራመድኩ ነበር
02:44
and that day, the lions didn't come.
46
164956
3843
በእለቱ አንበሶቹ ሳይመጡ ቀሩ
02:48
And I discovered that lions are afraid of a moving light.
47
168799
4558
እናም አንበሶች የሚንቀሳቀስ ብርሀን እንደሚፈሩ ተገለጸልኝ
02:53
So I had an idea.
48
173357
2573
እንድ ሀሳብ መጣልኝ!
02:55
Since I was a small boy,
49
175930
2310
ከልጅነቴ ጀምሮ...
02:58
I used to work in my room for the whole day,
50
178240
3258
ቀኑን ሙሉ ክፍሌ ውስጥ ሆኜ እሰራ ነበር
03:01
and I even took apart my mom's new radio,
51
181498
3106
ከእናቴ አዲስ ሬድዮ ላይ ሳይቀር እቃ እወስድ ነበር!
03:04
and that day she almost killed me,
52
184604
1818
ያን ቀን ልትገለኝ ነበር!
03:06
but I learned a lot about electronics. (Laughter)
53
186422
6254
ግን ያው ስለ ኤሌክትሮኒክስ ብዙ ነገር ተማርኩ (ሳቅ)
03:12
So I got an old car battery,
54
192676
3360
ያረጀ የመኪና ባትሪ አገኘው
03:16
an indicator box. It's a small device found in a motorcycle,
55
196036
3790
ጠቋሚ ሳጥን፣ ሞተር ሳይክል ላይ የሚገኝ ትንሽ መሳሪያ ነው
03:19
and it helps motorists when they want to turn right or left. It blinks.
56
199826
5051
ሞተር ነጂው ወደ ቀኝና ወደ ግራ መታጠፍ ሲፈልግ የሚረዳው ነው ብልጭ ድርግም ይላል
03:24
And I got a switch where I can switch on the lights, on and off.
57
204877
4554
ሌላ ማብሪና ማጥፊያ ነበረኝ
03:29
And that's a small torch from a broken flashlight.
58
209431
4828
ይሀ ደግሞ ከተሰበረ የእጅ ባትሪ የተገኘ ትንሽ አንፖል ነው
03:34
So I set up everything.
59
214259
2881
ስለዚህ ሁሉን ነገር አስተካከልኩ
03:37
As you can see, the solar panel charges the battery,
60
217140
3224
እንደምታዩት የጸሀይ ብርሀን መሰብሰቢያው ባትሪውን ሀይል ይሞላዋል
03:40
and the battery supplies the power
61
220364
2121
ባትሪው ደግሞ ለሳጥኗ ሀይል ይሰጣል
03:42
to the small indicator box. I call it a transformer.
62
222485
3055
ትራንስፎርመር ብዬ ነው ምጠራው
03:45
And the indicator box makes the lights flash.
63
225540
4721
ጠቋሚዋ ሳጥን ደግሞ መብራቱ ብልጭ ድርግም እንዲል ያደርጋል
03:50
As you can see, the bulbs face outside,
64
230261
3751
እንደምታዩት አንፖሎቹ ወደ ውጪ ነው የተሰቀሉት
03:54
because that's where the lions come from.
65
234012
2488
ምክንቱም አንበሶቹ በዛ በኩል ነው የሚመጡት
03:56
And that's how it looks to lions when they come at night.
66
236500
4064
በምሽት አንበሶቹ ሲመጡ የሚታያቸው እንደዚህ ነው
04:00
The lights flash and trick
67
240564
2728
መብራቱ ብልጭ ድርግም እያለ ይሸውዳቸዋል
04:03
the lions into thinking I was walking around the cowshed,
68
243292
1942
አንበሶቹ የሚያስቡት በላሞቹ አጥር ዙሪያ እየተራመድኩ እንደሆነ ነው
04:05
but I was sleeping in my bed.
69
245234
1926
እኔ ግን አልጋዬ ላይ ተኝቻለሁ!
04:07
(Laughter)
70
247160
2740
(ሳቅ)
04:09
(Applause)
71
249900
1669
(ጭብጨባ)
04:11
Thanks.
72
251569
5595
አመሰግናለሁ
04:17
So I set it up in my home two years ago,
73
257164
4276
ይሄን የሰራሁት ከሁለት አመት በፊት ነበር
04:21
and since then, we have never experienced any problem with lions.
74
261440
3320
ከዛን ጊዜ አንስቶ ከአንበሶቹ ጥቃት ደርሶብን አያውቅም
04:24
And my neighboring homes heard about this idea.
75
264760
4012
ጎረቤቶቼ ስለ ሀሳቡ ሰምተው ነበር
04:28
One of them was this grandmother.
76
268772
2464
አንዷ አያታችን ነበረች
04:31
She had a lot of her animals being killed by lions,
77
271236
4276
አንበሶቹ ብዙ ከብቶች ገለውባት ነበር
04:35
and she asked me if I could put the lights for her.
78
275512
2134
መብራቶቹን እንድ ገጥምላት ጠየቀችን
04:37
And I said, "Yes."
79
277646
1278
04:38
So I put the lights. You can see at the back, those are the lion lights.
80
278924
4600
እሺ አልኳት
መብራቱን ሰቀልኩላት! እነዛ ከጀርባ የምታዩት የአንበሶቹ ብራት ነው
04:43
Since now, I've set up seven homes around my community,
81
283524
3416
እስካሁን ድረስ በአካባቢዬ ላሉ ሰባት ቤቶች ሰርቼላቸዋለሁ
04:46
and they're really working.
82
286940
2225
እናም በደንብ እየሰሩ ነው
04:49
And my idea is also being used now all over Kenya
83
289165
5180
አሁን በመላው ኬንያ ሀሳቤን እየተጠቀሙበት ነው
04:54
for scaring other predators like hyenas, leopards,
84
294345
5113
ሌሎችንም እንደ ጅብ አቦሸማኔ ለመሰሉ አውሬዎች ማስፈራሪያነት እየዋለ ነው
04:59
and it's also being used
85
299458
2235
በተጨማሪ
05:01
to scare elephants away from people's farms.
86
301693
4045
ዝሆኖችን ከእርሻ ለማራቅ እየተጠቀሙበት ነው
05:05
Because of this invention, I was lucky to get a scholarship
87
305738
3040
በዚህ ፈጠራ ምክንያት ነጻ የትምህርት እድል ለማግኘት ችያለሁ
05:08
in one of the best schools in Kenya,
88
308778
2650
በኬንያ ምርጥ ከሚባሉት ትምህርት ቤቶች አንዱ
05:11
Brookhouse International School,
89
311428
1907
ብሩክሀውስ አለማቀፍ ትምህርት ቤት
05:13
and I'm really excited about this.
90
313335
2927
በዚህ በጣም ከፍተኛ ጉጉት አድሮብኛል
05:16
My new school now is coming in and helping
91
316262
3850
በአዲሱ ትምህርት ቤቴ በኩል እርዳታ እያደረጉ ነው
05:20
by fundraising and creating an awareness.
92
320112
4532
ገቢ በማሰባሰብና ግንዛቤ በመፍጠር
05:24
I even took my friends back to my community,
93
324644
5283
ጓደኞቼን ሳይቀር ወደ ቤት ይዣቸው መጣሁ
05:29
and we're installing the lights to the homes
94
329927
3197
በየቤቱ መብራቱን እየተከልን ነው
05:33
which don't have [any], and I'm teaching them how to put them.
95
333124
4649
እንዴት እንደሚሰራ እያስተማርኳቸው ነው
05:37
So one year ago, I was just a boy in the savanna grassland
96
337773
3897
እንግዲህ ከአመት በፊት በሳቫና ግራስ ላንድ የሚኖር ተራ ልጅ ነበርኩ
05:41
herding my father's cows,
97
341670
1674
የአባቴን ላሞች እያገድኩ
05:43
and I used to see planes flying over,
98
343344
2954
ያኔ አውሮፕላን ሲያልፍ አይነበር
05:46
and I told myself that one day, I'll be there inside.
99
346298
4211
እናም ለራሴ አንድ ነገር እል ነበር አንድ ቀን ውስጡ ገባለሁ
05:50
And here I am today.
100
350509
3088
ይሄው ዛሬ
05:53
I got a chance to come by plane for my first time for TED.
101
353597
5936
ለመጀመሪ ጊዜ ወደ ቴድ በአውሮፕላን መጣሁ
05:59
So my big dream is to become an aircraft engineer and pilot when I grow up.
102
359533
5436
አሁን ትልቁ ህልሜ ሳድግ የበረራ ኢንጅነርና ፓይለት መሆን ነው
06:04
I used to hate lions, but now because my invention
103
364969
3694
አንበሶቹን እጠላቸው ነበር ግን አሁን በፈጠራዬ ሰበብ
06:08
is saving my father's cows and the lions,
104
368663
3318
የአባቶቼ ላሞችና አንበሶቹን ማትረፍ ችያለሁ
06:11
we are able to stay with the lions without any conflict.
105
371981
3700
ያለምንም ችግር ከአንበሶቹ ጋር መኖር ችለናል
06:15
Ashê olên. It means in my language, thank you very much.
106
375681
3220
አሼዎ ኦሌኦን! በቋንቋዬ አመሰግናለሁ ማለት ነው
06:18
(Applause)
107
378901
10900
(ጭብጨባ)
06:33
Chris Anderson: You have no idea how exciting it is
108
393381
2301
"ምን ያህል አስደናቂ እንደሆነብን አታውቀውም
06:35
to hear a story like yours.
109
395682
2111
ያንተን መሰል ታሪክ መስማት'' ክሪስ አንደርሰን
06:37
So you got this scholarship.Richard Turere: Yep.
110
397793
2036
የትምህርት እድል አገኘሀ? ታዲያ!
06:39
CA: You're working on other electrical inventions.
111
399829
2577
ሌላ የኤሌክተሪካል ፈጠራዎች እየሰራህ ነው
06:42
What's the next one on your list?
112
402406
1858
ቀጣይ ነገር ምንድነው?
06:44
RT: My next invention is,
113
404264
2674
ቀጣዩ ፈጠራዬ
06:46
I want to make an electric fence.CA: Electric fence?
114
406938
2582
የኤሌክትሪክ አጥር መስራት ነው
የኤሌክትሪክ አጥር?
06:49
RT: But I know electric fences are already invented,
115
409520
2161
የኤሌክትሪክ አጥር እንደ ተፈጠረ አውቃለሁ
06:51
but I want to make mine.
116
411681
2237
የራሴን የተለየ መፍጠር ነው ምፈልገው
06:53
(Laughter)
117
413918
2091
(ሳቅ)
06:56
CA: You already tried it once, right, and you --RT: I tried it before,
118
416009
3170
እስካሁን መቼም አንዴ ሞክረኀል አይደል!
በፊት ሞክሬ ነበር
06:59
but I stopped because it gave me a shock. (Laughter)
119
419179
6757
ግን ስለነዘረኝ ተውኩት
(ሳቅ)
07:05
CA: In the trenches. Richard Turere, you are something else.
120
425936
3326
ሪቻርድ ቱሬሬ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የተገኘህ ምርጥ ነገር ነህ
07:09
We're going to cheer you on every step of the way, my friend.
121
429262
2968
በያንዳንዱ እርምጃህ ጎንህ ሆነን እናበረታታሀለን ጎደኛዬ
07:12
Thank you so much.RT: Thank you. (Applause)
122
432230
3557
በጣም አመሰግናለሁ! አመሰግናለሁ (ጭብጨባ)
ስለዚህ ድህረ ገጽ

ይህ ገፅ እንግሊዘኛ ለመማር ጠቃሚ የሆኑ የዩቲዩብ ቪዲዮዎችን ያስተዋውቃል። ከዓለም ዙሪያ በመጡ ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው አስተማሪዎች የእንግሊዝኛ ትምህርቶችን ይመለከታሉ። ቪዲዮውን ከዚያ ለማጫወት በእያንዳንዱ የቪዲዮ ገጽ ላይ በሚታየው የእንግሊዝኛ ንዑስ ርዕሶች ላይ ሁለቴ ጠቅ ያድርጉ። የትርጉም ጽሁፎቹ ከቪዲዮ መልሶ ማጫወት ጋር በማመሳሰል ይሸብልሉ። ማንኛውም አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት እባክዎን ይህንን የእውቂያ ቅጽ በመጠቀም ያነጋግሩን።

https://forms.gle/WvT1wiN1qDtmnspy7