Sheryl WuDunn: Our century's greatest injustice

179,516 views ・ 2010-08-17

TED


ቪዲዮውን ለማጫወት እባኮትን ከታች ያሉትን የእንግሊዝኛ የትርጉም ጽሑፎች ሁለቴ ጠቅ ያድርጉ።

Translator: Mariam Sambe Reviewer:
00:16
The global challenge that I want to talk to you about today
0
16260
3000
ዛሬ ላወራላቹ የምፈልገው ስለ አንድ የ ዓለም አቀፍ ፍልሚያ ሆኖ
00:19
rarely makes the front pages.
1
19260
2000
ዜና ላይ አልፎ አልፎ የሚቀርበ ብቻ ነው::
00:21
It, however, is enormous
2
21260
3000
ነገር ግን በጣም ትልቅ
00:24
in both scale and importance.
3
24260
3000
አስፈላጊነት የ ያዘ ቁም ነገር ነው::
00:27
Look, you all are very well traveled;
4
27260
3000
እንግዲህ እዚህ ያላቹ ሁሉ የ ዓለም መንገደኛ ናቹ::
00:30
this is TEDGlobal after all.
5
30260
2000
ምንም ቢሆን ይህ Ted Global ነው::
00:32
But I do hope to take you to some places
6
32260
2000
ግን ልወስዳቹ የምፈልገው ቦታዎች
00:34
you've never been to before.
7
34260
2000
እስከ ዛሬ ያልሄዳቹባቸው ናቸው::
00:36
So, let's start off in China.
8
36260
2000
እስቲ በቻይና እንጀምር::
00:38
This photo was taken two weeks ago.
9
38260
3000
ይህ ፎቶ የዛሬ ሁለት ሣምንት የተነሳ ነው::
00:41
Actually, one indication is that little boy on my husband's shoulders
10
41260
3000
እንደውም ለምልክት ባለቤቴ ላይ ያለው ትንሹ ልጅ
00:44
has just graduated from high school.
11
44260
2000
ከ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በቅችቡ ተመርቋል::
00:46
(Laughter)
12
46260
2000
...ሳቅታ...
00:48
But this is Tiananmen Square.
13
48260
2000
ይሄ ትያናመን Square ነው::
00:50
Many of you have been there. It's not the real China.
14
50260
3000
ብዙዎቻቹ ታቁታላቹ:: እውነተኛው ቻይና አይደለም::
00:53
Let me take you to the real China.
15
53260
2000
እውነተኛው ቻይና ልውሰዳቹ::
00:55
This is in the Dabian Mountains
16
55260
2000
ይሀ ዳብያን ተራራ ውስጥ ነው::
00:57
in the remote part of Hubei province in central China.
17
57260
3000
ሁቤይ ክፍለ ሀገር ምዓከላዊ ቻይና ውስጥ::
01:01
Dai Manju is 13 years old at the time the story starts.
18
61260
3000
ዳይማንጁ (Dai Manju) 13 ዓመትዋ ነው ይሄ ታሪኩ ሲጀምር::
01:04
She lives with her parents,
19
64260
2000
ምትኖረው ከቤተሰቦቿ:
01:06
her two brothers and her great-aunt.
20
66260
3000
ከሁለቱ ወንድሞቿ ና ከአክስቷ ጋር ነው::
01:09
They have a hut that has no electricity,
21
69260
2000
መብራት የሌለው ጎጆ ቤት አላቸው::
01:11
no running water,
22
71260
2000
ውኃም የለውም
01:13
no wristwatch, no bicycle.
23
73260
2000
የ እጅ ሰዓት የለም ቢስክሌትም የለም
01:15
And they share this great splendor
24
75260
2000
ይሄንን ታላቅ ሞገስ የሚካፈሉት
01:17
with a very large pig.
25
77260
3000
ከ አንድ ጠብደል ያለ አሳማ ጋር ነው
01:20
Dai Manju was in sixth grade when her parents said,
26
80260
3000
ዳይማንጁ ስድስተኛ ክፍል ነበረች ቤተሰቦቿ
01:23
"We're going to pull you out of school
27
83260
2000
"ከትምሕርት ቤት ልናስወጣሽ ነው:
01:25
because the 13-dollar school fees are too much for us.
28
85260
3000
ምክንያቱም የትምሕርት ቤቱ 13 ዶላር ዋጋ በጣም በዝቶብናል" ሲልዋት
01:28
You're going to be spending the rest of your life in the rice paddies.
29
88260
2000
"እድሜ ልክሽን የሩዝ ሜዳ ውስጥ ነው ምታሳልፊው
01:30
Why would we waste this money on you?"
30
90260
2000
ያኑሉ ገንዘብ አንቺ ላይ ለምን እንጨርሰዋለን?"
01:32
This is what happens to girls in remote areas.
31
92260
3000
ይሄ ነው ክፍለ ሀገር ያሉት ሴቶች የሚከናወንባቸው::
01:35
Turns out that Dai Manju was
32
95260
2000
ዳይማንጁ ግን
01:37
the best pupil in her grade.
33
97260
2000
የክፍሏ አንደኛ ተማሪ ነበረች::
01:39
She still made the two-hour trek to the schoolhouse
34
99260
3000
ወደ ትምሕርት ቤት የሁለት ሰዓት ከባድ መንገዷን መ ጓዝ ቀጥላ
01:42
and tried to catch every little bit of information
35
102260
3000
የምትችለውን ሁሉ እውቀት እየ ቀሰመች
01:45
that seeped out of the doors.
36
105260
2000
ከበሩ ወጣ ሲል መያዝ ቀጠለች::
01:47
We wrote about her in The New York Times.
37
107260
2000
ይሄንን New York Times ላይ ጻፍናው::
01:49
We got a flood of donations --
38
109260
3000
ከዛ መዓት እርዳታ ደረሰን
01:52
mostly 13-dollar checks
39
112260
3000
ባብዛኛው የ13 ዶላር ቼኮች ነበሩ
01:55
because New York Times readers are very generous
40
115260
2000
ምክንያቱም የ New York Times አንባቢዎች በጣም ቸር ናቸው
01:57
in tiny amounts
41
117260
2000
ጥቂት እርዳታ ለመላክ
01:59
(Laughter)
42
119260
2000
...ሳቅታ...
02:01
but then, we got a money transfer
43
121260
3000
ከዛ ግን ገንዘብ ደረሰን
02:04
for $10,000 --
44
124260
2000
10 000 ዶላር ላከልን
02:06
really nice guy.
45
126260
2000
አንድ ጥሩ ስው::
02:08
We turned the money over to that man there, the principal of the school.
46
128260
3000
ገንዘቡን ለ ዚህ ሰውዬ ሰጠነው:: የትምሕርትቤቱ ሃላፊ::
02:11
He was delighted.
47
131260
2000
ተደሰተ::
02:13
He thought, "Oh, I can renovate the school.
48
133260
2000
"ትምሕርትቤቱን ማደስ እችላለው" ብሎ አሰበ::
02:15
I can give scholarships to all the girls,
49
135260
2000
"ለ ሴቶች የመመርያ ገንዘብ መስጠት እችላለው::"
02:17
you know, if they work hard and stay in school.
50
137260
2000
በደምብ ካጠኑና ትምሕርት ቤት መሄድ ከቀጠሉ ማለት ነው::
02:19
So Dai Manju basically
51
139260
2000
ስለዚህ ዳይማንጁ እንዲህ እያለች
02:21
finished out middle school.
52
141260
2000
የ አንደኛ ደረጃ ትምህርቷን አጠቃለለች::
02:23
She went to high school.
53
143260
2000
ወደ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቀጠለች::
02:25
She went to vocational school for accounting.
54
145260
2000
አካውንቲንግ (accounting) ለመማር አነስተኛ ኮሌጅ ሄደች::
02:27
She scouted for jobs down in Guangdong province in the south.
55
147260
3000
ስራ ፍለጋ ደቡብ ያለው ጓንዶንግ ክፍለ ሀገር ሄደች::
02:30
She found a job, she scouted for jobs
56
150260
2000
ስራ ስታገኝ ለ ክፍል ባልደረቦችዋ ና ለጓደኞችዋ
02:32
for her classmates and her friends.
57
152260
2000
ስራ መፈለግ ጀመረች::
02:34
She sent money back to her family.
58
154260
3000
ገንዘብ ለቤተሰቦቿ ትልክ ጀመር::
02:37
They built a new house,
59
157260
2000
አዲስ ቤት ገነቡ
02:39
this time with running water,
60
159260
2000
አሁን ግን ውኃ ያለው
02:41
electricity, a bicycle,
61
161260
2000
መብራት: ቢስክሌት
02:43
no pig.
62
163260
2000
አሳማ ግን የለም::
02:45
What we saw was a natural experiment.
63
165260
3000
ደንበኛ ምሳሌ ነው ያየነው
02:48
It is rare to get an exogenous investment
64
168260
2000
የሴቶች ትምሕርት ላይ እንዲህ አይነት መዋለ ንዋይ
02:50
in girls' education.
65
170260
2000
ማየት ብርቅ ነገር ነው::
02:52
And over the years, as we followed Dai Manju, we were able to see
66
172260
3000
ዓመት ካመት ዳይማንጁን ስንከተላት ያየነው
02:55
that she was able to move out of a vicious cycle
67
175260
3000
እንዴት አርጋ ከ መጥፎ ዑደት
02:58
and into a virtuous cycle.
68
178260
2000
ወደ በጎ ዑደት እንደተሸጋገረች ነው::
03:00
She not only changed her own dynamic,
69
180260
2000
የራሷን ሁኔታ ብቻ ሳይሆን
03:02
she changed her household, she changed her family, her village.
70
182260
3000
የ ቤቷን: የቤተሰቦቿን: የመንደሯን ሁኔታ ነው የቀየረችው::
03:05
The village became a real standout.
71
185260
3000
መንደሯ በጣም ተሻሻለ::
03:08
Of course, most of China was flourishing at the time,
72
188260
3000
ብ እርግጥ ቻይና ባጠቃላይ እየተሻሻለ ነበር በዛን ግዜ
03:11
but they were able to get a road built
73
191260
3000
ነገር ግን መንገድ ገንብተው
03:14
to link them up to the rest of China.
74
194260
2000
ከሞላው ቻይና ጋር መገናኘት ቻሉ::
03:16
And that brings me to my first major
75
196260
3000
ከዚህ ተነስቼ ነው ከሁለቱ ዋነ መሰረታዊ መመሪያ
03:19
of two tenets of "Half the Sky."
76
199260
2000
(ለ Half the Sky) ወደ አንደኛው የምሄደው ::
03:21
And that is that
77
201260
2000
እሱም
03:23
the central moral challenge
78
203260
2000
የዚህ ምዕተ ዓመት
03:25
of this century
79
205260
2000
ዋናው ግብረ ገብ ፍልሚያ
03:27
is gender inequity.
80
207260
2000
የጾታ እኩልነት አለመኖሩ ነው::
03:29
In the 19th century, it was slavery.
81
209260
2000
በ 19ኛው ክፍለ ዘመን ባርነት ነበር::
03:31
In the 20th century, it was totalitarianism.
82
211260
3000
በ 20ኛው ክፍለ ዘመን የጭቆና መንግስት (totalitarianism) ነበር::
03:34
The cause of our time
83
214260
2000
የዘመናችን መንስኤ
03:36
is the brutality that so many people
84
216260
2000
በ ጾታቸው ምክንያት ዓለማችን ላይ
03:38
face around the world because of their gender.
85
218260
3000
ብዙ ሰዎች ከባድ ሕይወት መኖራቸው ነው::
03:41
So some of you may be thinking,
86
221260
2000
አንዳንዶቻቹ ይሄኔ በሃሳባቹ
03:43
"Gosh, that's hyperbole.
87
223260
2000
"በስመ አብ ግነት!
03:45
She's exaggerating."
88
225260
2000
አበዛችው" እያላቹ ነው::
03:47
Well, let me ask you this question.
89
227260
2000
እስቲ ጥያቄ ልጠይቃቹ
03:49
How many of you think there are more males or more females in the world?
90
229260
3000
ስንቶቻቹ ናቹህ ዓለማችን ላይ ወንድ ከ ሴት በላይ አለ የምትሉ?
03:52
Let me take a poll. How many of you think there are more males in the world?
91
232260
3000
እስቲ ይታይ:: ስንቶቻቹ ናቹህ ዓለም ላይ በብዛት ወንድ ይበልጣል የምትሉት?
03:55
Hands up, please.
92
235260
2000
እጆቻቹን ከፍ አርጉ እባካቹን::
03:57
How many of you think -- a few -- how many of you there are more females in the world?
93
237260
3000
ጥቂት ሰው::እሺ: ስንቶቻቹ ናቹህ ዓለም ላይ በብዛት ሴት ይበልጣል የምትሉት?
04:00
Okay, most of you.
94
240260
2000
ባብዛኛዎቻቹ::
04:02
Well, you know this latter group, you're wrong.
95
242260
2000
አሁን እጃቹን ያነሳቹ ሰዎች ተሳስታቿል::
04:04
There are, true enough,
96
244260
2000
በ እርግጥ ትክክል ነው
04:06
in Europe and the West,
97
246260
2000
አውሮፓ ና ሌሎች የምዕራብ ዓለም አገሮች
04:08
when women and men
98
248260
2000
ሴቱም ወንዱም
04:10
have equal access to food and health care,
99
250260
2000
ለምግብ ና ለ ጤና እኩልነት ያገኛል
04:12
there are more women, we live longer.
100
252260
2000
ስለዚህ በብዛት ሴት ይበልጣል:: ሴቶች ብዙ ዓመት እንኖራለን::
04:14
But in most of the rest of the world, that's not the case.
101
254260
3000
ነገር ግን ባብዛኛው ሌሎች ሀገር ውስጥ እንደዚህ አይደለም::
04:17
In fact, demographers have shown
102
257260
2000
እንደውም ሥነ ሕዝብ አጥኚዎች የሚያሳዩት
04:19
that there are anywhere between 60 million
103
259260
2000
ከ 60 ምልዮን
04:21
and 100 million
104
261260
2000
እስከ 100 ምልዮን
04:23
missing females in the current population.
105
263260
3000
ሴቶች መጥፋታቸውን ነው በዚህ ሥነ ሕዝብ አቆጣጠር::
04:26
And, you know, it happens for several reasons.
106
266260
3000
ለዚህ ታድያ ብዙ ምክንያቶች አሉ::
04:29
For instance, in the last half-century,
107
269260
2000
ለምሳሌ ባለፈው 50 ዓመት
04:31
more girls were discriminated to death
108
271260
3000
በመድልኦ ምክንያት የሞቱ ሴቶች
04:34
than all the people killed on all the battlefields
109
274260
2000
ከ በ 20ኛው ክፍለ ዘመን በጦርነት ከሞቱ ሰዎች ሁሉ
04:36
in the 20th century.
110
276260
3000
ይበልጡ ነበር::
04:39
Sometimes it's also because of the sonogram.
111
279260
2000
አንዳንዴ በ ሶኖግራም (sonogram) ምክንያት ነው::
04:41
Girls get aborted before they're even born
112
281260
3000
በ ጽንስ ማስወረድ ምክንያት ሴቶች ጭራሽ አይወለዱም
04:44
when there are scarce resources.
113
284260
2000
በቂ ሀብት ሳይኖር::
04:46
This girl here, for instance,
114
286260
2000
ይች ልጅ ለምሳሌ
04:48
is in a feeding center in Ethiopia.
115
288260
2000
ኢትዮጵያ የሚገኝ አመጋቢ ማዕከል ውስጥ ናት::
04:50
The entire center was filled with girls like her.
116
290260
3000
ማዕከሉ ውስጥ መዓት እንደሷ አይነት ሴቶች ነበሩ::
04:53
What's remarkable is that her brothers, in the same family,
117
293260
3000
የሚገርመው ግን: ቤተሰቧ ውስጥ ያሉት ወንድሞቿ
04:56
were totally fine.
118
296260
2000
በታም በጥሩ ሁኔታ ነበር ያሉት::
04:58
In India, in the first year of life,
119
298260
2000
ህንድ ሀገር: ልጆች ሕፃን እያሉ
05:00
from zero to one,
120
300260
2000
(ከ 0 እስክ 1ዓመት)
05:02
boy and girl babies basically survive at the same rate
121
302260
3000
ወንዱም ሴቱም ብእኩልነት ነው የምያድጉት
05:05
because they depend upon the breast,
122
305260
2000
ምክንያቱም በ ጡት ነው የሚመገቡት
05:07
and the breast shows no son preference.
123
307260
2000
ጡት ደግሞ ለ ወንድ ልጅ አያዳላም::
05:09
From one to five,
124
309260
3000
ከ 1 እስከ 5 ዓመት ባለው ግዜ ውስጥ
05:12
girls die at a 50 percent higher mortality rate
125
312260
3000
ሴቶች ከ ውንዶች በ 50% በላይ
05:15
than boys, in all of India.
126
315260
3000
ነው የሚሞቱት:ጠቅላላ ህንድ ውስጥ::
05:18
The second tenet of "Half the Sky"
127
318260
3000
የ "Half the Sky" ሁለተኛው መሰረታዊ መመሪያ
05:21
is that, let's put aside the morality of all the right and wrong of it all,
128
321260
3000
(የ ገብነትን እውነት ና ሐሰት ሳናይ :
05:24
and just on a purely practical level,
129
324260
3000
ግን በ ተግባራዊ ደረጃ ብቻ ስናየው)
05:27
we think that
130
327260
2000
ምናስበው ምንድን ነው?
05:29
one of the best ways to fight poverty and to fight terrorism
131
329260
3000
ድኽነትን ና ሽብርተኝነትን ለመከላከል አንዱ መንገድ
05:32
is to educate girls
132
332260
2000
ሴቶችን ማስተማር ና
05:34
and to bring women into the formal labor force.
133
334260
3000
የ ሥራ ባለሙያ ማራግ ናው::
05:37
Poverty, for instance.
134
337260
2000
ድኽነትን ብናይ ለምሳሌ:
05:39
There are three reasons why this is the case.
135
339260
2000
ድኽነት የሚኖረው በ ነዚህ 3 ምክንያቶች ነው:
05:41
For one, overpopulation is one of
136
341260
2000
1ኛ: ከመጠን በላይ የ ሕዝብ ብዛት
05:43
the persistent causes of poverty.
137
343260
3000
የ ድኽነት አንድ ዋናው ችግር ነው::
05:46
And you know, when you educate a boy,
138
346260
2000
ውንድን ስታስተምሩ
05:48
his family tends to have fewer kids,
139
348260
2000
ቤተሰቦቹ የሚወልዱት ልጆች በቁጥር ይቀንሳሉ
05:50
but only slightly.
140
350260
2000
በትንሹ ብቻ ነው ግን::
05:52
When you educate a girl,
141
352260
2000
ሴትን ስታስተምሩ ግን
05:54
she tends to have significantly fewer kids.
142
354260
3000
የምትወልደው ልጆች በቁጥር በጣም ይቀንሳሉ
05:57
The second reason is
143
357260
3000
2ኛው ምክንያት
06:00
it has to do with spending.
144
360260
2000
ከ ገንዘብ ማውጣት ጋር የተያያዘ ነገር ነው::
06:02
It's kind of like the dirty, little secret of poverty,
145
362260
2000
የድኽነት ዋና ሚስጥር ነው:
06:04
which is that,
146
364260
2000
ማለትም
06:06
not only do poor people
147
366260
2000
ድሀ ሰዎች ትንሽ ገቢ
06:08
take in very little income,
148
368260
2000
ብቻ ሳይሆን የሚያገኙት
06:10
but also, the income that they take in,
149
370260
2000
ያንን ገቢ
06:12
they don't spend it very wisely,
150
372260
3000
በብልህ መንገድ አይጠቀሙበትም::
06:15
and unfortunately, most of that spending is done by men.
151
375260
3000
ያ ገንዘብ ታድያ በሚያሳዝን ሁኔታ በወንድ ነው የሚፈጀው::
06:18
So research has shown,
152
378260
2000
ዓውደ ጥናት እንደሚያሳየው
06:20
if you look at people who live under two dollars a day --
153
380260
3000
2 ዶላር በቀን ውይም ከዛ በታች የሚያገኙ ሰዎችን ብናይ
06:23
one metric of poverty --
154
383260
2000
(ይሄ አንድ የ ድኽነት ማሳያ ነው)
06:25
two percent of that take-home pay
155
385260
2000
የገቢያቸው 2%ኡ
06:27
goes to this basket here, in education.
156
387260
3000
ለ ትምህርት ይውላል::
06:30
20 percent goes to a basket that is a combination of
157
390260
3000
20%ኡ ወደ
06:33
alcohol, tobacco, sugary drinks --
158
393260
2000
አስካሪ መጠጦች: ትንባሆ: ስኳራማ መጠጦች
06:35
and prostitution and festivals.
159
395260
3000
ዝሙት አዳሪነት ና ድግስ ላይ ይውላል::
06:38
If you just take four percentage points
160
398260
2000
4% ብቻ ከዚህ ላይ ቢወሰድና
06:40
and put it into this basket,
161
400260
2000
ወደ ትምህርት ቢላክ
06:42
you would have a transformative effect.
162
402260
3000
የተለየ ውጤት ይኖራቿል::
06:46
The last reason has to do
163
406260
2000
የመጨረሻው ምክንያት
06:48
with women being part of the solution, not the problem.
164
408260
3000
ሴቶች ጦስ ሳይሆኑ መፍትሄ መሆናቸውን የሚያስረዳ ነው::
06:51
You need to use scarce resources.
165
411260
2000
የጎደለውን ሀብት መጠቀም አለባቹ::
06:53
It's a waste of resources if you don't use someone like Dai Manju.
166
413260
3000
እንደ ዳይማንጁን አይነት ሀብት አለመጠቀም ብክነት ነው::
06:56
Bill Gates put it very well
167
416260
2000
እንደውም ቢል ጌትስ (Bill Gates) በደንብ ብሎታል
06:58
when he was traveling through Saudi Arabia.
168
418260
2000
ሳዑዲ አረቢያ እያለ
07:00
He was speaking to an audience much like yourselves.
169
420260
3000
ንግግር እያረገ ነበር ልክ ለንደ እናንተ ያለ ሕዝብ::
07:03
However, two-thirds of the way there was a barrier.
170
423260
3000
ነገር ገን አንድ ግንብ ነበር ሰዎቹን የሚለይ::
07:06
On this side was men,
171
426260
2000
በዚህ በኩል: ሰፋ ያለው ቦታ ላይ:ወንዶች ነበሩ
07:08
and then the barrier, and this side was women.
172
428260
2000
ክዛ ግንቡ: በዚህ በኩል ደሞ ሴቶች ነበሩ::
07:10
And someone from this side of the room got up and said,
173
430260
2000
በዚህ በኩል ተቀመጦ የነበረ አንድ ሰውዬ ትነሳና እንዲህ አለ:
07:12
"Mr. Gates, we have here as our goal in Saudi Arabia
174
432260
3000
"ሚስተር ጌትስ: ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ ዓላማችን
07:15
to be one of the top 10 countries
175
435260
2000
በ ሥነ መላ ከ አንደኞቹ
07:17
when it comes to technology.
176
437260
2000
ሀገሮች መሀል መሁን እንፈልጋለን::
07:19
Do you think we'll make it?"
177
439260
2000
ዓላማችን ሚፈጸም ይመስሎታል?"
07:21
So Bill Gates, as he was staring out at the audience, he said,
178
441260
3000
ቢል ጌትስ (Bill Gates) ሕዝቡን ትክ ብሎ አየና እንዲህ ብሎ መለሰ:
07:24
"If you're not fully utilizing half the resources in your country,
179
444260
3000
"ሙሉ ለሙሉ ያሀገራቹን ግማሽ ሀብት ካልተጠቀማቹ
07:27
there is no way you will get anywhere near the top 10."
180
447260
3000
በምንም ዓይነት መንገድ አንደኞቹ ሀገሮች መሀል አትደርሱም::"
07:30
So here is Bill of Arabia.
181
450260
3000
ይኸውላቹ እንግዲህ አረባዊው ቢል (Bill)::
07:33
(Laughter)
182
453260
2000
...ሳቅታ...
07:35
So what would some of the specific challenges
183
455260
2000
እስቲ አንዳንድ የተወሰኑ ፍልሚያዎች
07:37
look like?
184
457260
2000
ምን ሊመስሉ ይችላሉ?
07:40
I would say, on the top of the agenda
185
460260
3000
ሲጀመር አንዱ ችግር
07:43
is sex trafficking.
186
463260
2000
የ ወሲብ ንግድ ይመስለኛል::
07:45
And I'll just say two things about this.
187
465260
2000
ለዚህም ሁለት ነገር መናገር እፈልጋለው::
07:47
The slavery at the peak of the slave trade
188
467260
3000
በባርነት ግዜ:
07:50
in the 1780s:
189
470260
3000
1780 ዓመተ ምሕረት ውስጥ:
07:53
there were about 80,000 slaves
190
473260
2000
ወደ 80 ሺህ ባርያዎች ነበሩ
07:55
transported from Africa to the New World.
191
475260
3000
ከ አፍሪካ ወደ አዲሱ ዓለም የተጓዙት::
07:58
Now, modern slavery:
192
478260
3000
አሁን ዘመናዊው ባርነት:
08:01
according to State Department rough statistics,
193
481260
3000
State Department በሚያሳየው ቁጥር
08:04
there are about 800,000 -- 10 times the number --
194
484260
3000
ወደ 800 ሺህ ሰዎች ናችቸው (10 እጅ እጥፍ)
08:07
that are trafficked across international borders.
195
487260
3000
ከሀገር ሀገር የሚነገዱት::
08:10
And that does not even include those
196
490260
2000
ይሄ ደግሞ ሀገር ውስጥ
08:12
that are trafficked within country borders,
197
492260
2000
የሚነገዱት ሳይቆጠሩ ነው
08:14
which is a substantial portion.
198
494260
3000
እሱ ራሱ በጣም ሰፉ ህዝብ ነው::
08:17
And if you look at
199
497260
2000
ሌላ ነግር ላይ ደግሞ
08:19
another factor, another contrast,
200
499260
3000
ብታተኩሩ ውይም ሌላ ልዩነት ብታዩ
08:22
a slave back then is worth
201
502260
2000
ብዛን ግዜ የ አንድ ባርያ ዋጋ
08:24
about $40,000
202
504260
2000
በዘንድሮ ገንዘብ
08:26
in today's money.
203
506260
2000
ወደ 40 ሺህ ዶላር ነበር::
08:28
Today, you can buy a girl trafficked
204
508260
3000
ዛሬ ለወሲብ ምትሸጥ ሴት
08:31
for a few hundred dollars,
205
511260
2000
አንድ 2 መቶ ዶላር ነው ምታወጣው
08:33
which means she's actually more disposable.
206
513260
3000
ማለትም በቀላሉ መጣል ትችላለች::
08:36
But you know, there is progress being made
207
516260
3000
ነገር ግን በጎ ለውጥ እየታየ ነው
08:39
in places like Cambodia and Thailand.
208
519260
2000
እንደ ካምቦዲአና እንደ ታይላንድ ሀገር ውስጥ ለምሳሌ::
08:41
We don't have to expect a world
209
521260
2000
ሴቶች የሚ ገዙና የሚሸጡበት አሊያም የሚሞቱበት
08:43
where girls are bought and sold or killed.
210
523260
3000
ዓለም ውስጥ መኖር የለብንም::
08:46
The second item on the agenda
211
526260
2000
ሁለተኛው ችግር
08:48
is maternal mortality.
212
528260
3000
የወሊድና የ እርግዝና ሞት ነው::
08:51
You know, childbirth in this part of the world
213
531260
3000
እንደምታውቁት እኛ ዓለም አካባቢ የልጅ መወለድ
08:54
is a wonderful event.
214
534260
2000
እጅግ አስደሳች ሁነት ነው::
08:56
In Niger, one in seven women
215
536260
3000
ናይጀር ውስጥ: ከ7 የሚውልዱ ሴቶች
08:59
can expect to die during childbirth.
216
539260
3000
አንዷ ትሞታለች::
09:02
Around the world,
217
542260
2000
ዓለም ውስጥ ባጠቃላይ
09:04
one woman dies every minute and a half from childbirth.
218
544260
4000
በየደቂቃው ተኩል 1 የምትወልድ ሴት ትሞታለች::
09:08
You know, it's not as though
219
548260
2000
የ ሥነ መላ
09:10
we don't have the technological solution,
220
550260
3000
መፍትሄ አተን አይደለም
09:13
but these women have three strikes against them:
221
553260
3000
ግን እነዚህ ሴቶች 3 ዕክል ያጋጥማቿል:
09:16
they are poor, they are rural
222
556260
2000
ድኻ ናቸው: ባላገር ነው የሚኖሩት:
09:18
and they are female.
223
558260
3000
እና ጾታቸው ሴት ነው::
09:21
You know, for every woman who does die,
224
561260
2000
አንድ ሴት ስትሞት:
09:23
there are 20 who survive
225
563260
2000
20 ይተርፋሉ::
09:25
but end up with an injury.
226
565260
2000
ነገር ግን ቁስል ይኖራቿል::
09:27
And the most devastating injury
227
567260
2000
ዋናው አውዳሚው ቁስል
09:29
is obstetric fistula.
228
569260
2000
ፌስቱላ ነው::
09:31
It's a tearing during obstructed labor
229
571260
2000
ምጥ ላይ የሚከሠት ቁስል ሆኖ
09:33
that leaves a woman incontinent.
230
573260
3000
ሽንትና ሰገራን መቆጣጠር የማያስችል በሽታ ነው::
09:36
Let me tell you about Mahabuba.
231
576260
2000
ስለ ማሃቡባ ልንገራቹ::
09:38
She lives in Ethiopia.
232
578260
2000
ኢትዮጵያ ነው መትኖራው::
09:40
She was married against her will at age 13.
233
580260
3000
ያለፍላጎቷ በ 13 ዓመቷ አገባች::
09:43
She got pregnant, ran to the bush to have the baby,
234
583260
3000
አረገዘች: ጫካ ሮጣ ወለደች:
09:46
but you know, her body was very immature,
235
586260
3000
ሰውነቷ ግን ገና ያልበሰለ ስለነበረ:
09:49
and she ended up having obstructed labor.
236
589260
3000
ከባድና የቆሰለ ወሊድ ደረሰባት::
09:52
The baby died, and she ended up with a fistula.
237
592260
3000
ሕፃኑ ሞተ: እርሷ ደግመ ፌስቱላ ያዛት::
09:55
So that meant she was incontinent;
238
595260
2000
ማለትም ሽንቷንና ሰገራዋን
09:57
she couldn't control her wastes.
239
597260
3000
መቆጣጠር አትችልም ነበር::
10:00
In a word, she stank.
240
600260
2000
ማለትም ትገማ ነበር::
10:02
The villagers thought she was cursed; they didn't know what to do with her.
241
602260
3000
የመንደሯ ሰዎች ተረግማልች ብለው ምን እንደሚያረጓት ግራ ሲገባቸው
10:05
So finally, they put her at the edge of the village in a hut.
242
605260
3000
መንደሩ መውጫ ላይ ያለ ጎጆ ቤት ውስጥ አስገቧት::
10:08
They ripped off the door
243
608260
2000
ሲመሽ ጅብ እንዲያገኛት
10:10
so that the hyenas would get her at night.
244
610260
3000
በሩን ገነጠሉት::
10:13
That night, there was a stick in the hut.
245
613260
3000
ያን ምሽት አንድ ዱላ ነበር ጎጆ ቤቱ ውስጥ::
10:16
She fought off the hyenas with that stick.
246
616260
3000
በዛ ዱላ ጅቦቹን ተከላከለች::
10:19
And the next morning,
247
619260
2000
በሚቀጥለው ቀን
10:21
she knew if she could get to a nearby village where there was a foreign missionary,
248
621260
3000
የ ውጭ ሀገር ምስዮናዊ ያለበት መንደር መሄድ አሰበች
10:24
she would be saved.
249
624260
2000
ምክንያቱም እንደሚያድኗት ታቅ ነበር::
10:26
Because she had some damage to her nerves,
250
626260
2000
ነርቮቿ (nerves) ተጎድተው ስለነበር
10:28
she crawled all the way -- 30 miles --
251
628260
3000
ለ 48 ኪ/ሜ እየተንፏቀቀች
10:31
to that doorstep, half dead.
252
631260
3000
ልትሞት ስትል ደረሰች::
10:34
The foreign missionary opened the door,
253
634260
2000
የውጭ አገር ምስዮናዊው በሩን ከፈተላት::
10:36
knew exactly what had happened,
254
636260
2000
ምን እንደ ደረሰባት ወድያው ተረዳ
10:38
took her to a nearby fistula hospital in Addis Ababa,
255
638260
3000
አዲስ አበባ ያለ የፌስቱላ ሆስፒታል ወሰዳትና
10:41
and she was repaired
256
641260
2000
350 ዶላር የሚፈጅ ቀዶ ጥገና
10:43
with a 350-dollar operation.
257
643260
3000
አዳናት::
10:46
The doctors and nurses there noticed
258
646260
2000
እዛ የነበሩት ሐኪሞችና አስታማሚዎቹ (nurses)
10:48
that she was not only a survivor,
259
648260
2000
ጥንካሬዋን ባቻ ሳይሆን ብልህነቷን አየተው
10:50
she was really clever, and they made her a nurse.
260
650260
3000
አስታማሚ (nurse) አደረጓት::
10:53
So now, Mahabuba,
261
653260
2000
ስለዚህ ማሃቡባ አሁን
10:55
she is saving the lives
262
655260
2000
በ መቶዎች ና በሺህዎች የሚቆጠር
10:57
of hundreds, thousands, of women.
263
657260
2000
የሴቶችን ሕይወት እያዳነች ነው::
10:59
She has become part of the solution, not the problem.
264
659260
2000
ማሃቡባ ጦስ ሳይሆኑ መፍትሄ ነው ያመጣችው::
11:01
She's moved out of a vicious cycle
265
661260
2000
ከ መጥፎ ዑደት
11:03
and into a virtuous cycle.
266
663260
2000
ወደ በጎ ዑደት ተሸጋገረች::
11:05
I've talked about some of the challenges,
267
665260
3000
እስካሁን ድረስ ስለ ፍልምያ ነው ያወራሁት
11:08
let me talk about some of the solutions,
268
668260
2000
እስቲ አሁን ወደ የተወሰኑ መፍትሄዎች ልሸጋገርል::
11:10
and there are predictable solutions.
269
670260
3000
ታዋቂ መፍትሄዎች አሉ::
11:13
I've hinted at them: education
270
673260
2000
በፊት እንዳልኩት አንዱ ትምህርት ነው::
11:15
and also economic opportunity.
271
675260
3000
የ ሀብት ዕድልም አስፈላጊ ነው::
11:18
So of course, when you educate a girl,
272
678260
3000
በእርግጥ ሴትን ስታስተምሩ
11:21
she tends to get married later on in life,
273
681260
3000
ቆይታ ነው ምትዳረው
11:24
she tends to have kids later on in life, she tends to have fewer kids,
274
684260
3000
ቆይታ ነው ምትወልደው:: የምትወልደውም ጥቂት ልጆች ነው::
11:27
and those kids that she does have,
275
687260
2000
እነሱም ልጆች:
11:29
she educates them in a more enlightened fashion.
276
689260
2000
በብልሃት ታስተምራለች::
11:31
With economic opportunity,
277
691260
2000
የ ሀብት ዕድል ሲኖር
11:33
it can be transformative.
278
693260
2000
ጥሩ ለውጥ ሊገኝ ይችላል::
11:35
Let me tell you about Saima.
279
695260
2000
ስለ ሳይማ (Saima) ልንገራቹ::
11:37
She lives in a small village outside Lahore, Pakistan.
280
697260
3000
ፓኪስታን ውስጥ: ላሆር ከተማ ወጣ ያለ ትንሽ መንደር ውስጥ ነው ምትኖረው::
11:41
And at the time, she was miserable.
281
701260
2000
በዛን ግዜ የሚያሳዝን ኑሮ ነበራት::
11:43
She was beaten every single day
282
703260
2000
በባለቤቷ በየቀኑ ትደበደብ ነበር::
11:45
by her husband, who was unemployed.
283
705260
2000
በባለቤቷ ስራ አልነበረውም::
11:47
He was kind of a gambler type -- and unemployable, therefore --
284
707260
3000
ቁማርተኛ ነገር ነበር ስለዚህ ደና ስራ አልነበረውም::
11:50
and took his frustrations out on her.
285
710260
2000
ስለዚህ ንዴቱን እርሷ ላይ ነበር የሚወጣው::
11:52
Well, when she had her second daughter,
286
712260
2000
ሁለተኛ ሴት ልጅ ስትወልድ ግዜ
11:54
her mother in-law told her son,
287
714260
3000
የ ባልዋ እናት ለልጇ እንዲህ ብላ አለችው:
11:57
"I think you'd better get a second wife.
288
717260
2000
"ሁለተኛ ሚስት ብታገባ ይሻልሃል:
11:59
Saima's not going to produce you a son."
289
719260
3000
ሳይማ ውንድ ልጅ አትወልድልህም::"
12:03
This is when she had her second daughter.
290
723260
2000
ይሄ ታድየ ገና ሁለተኛዋንት ሴት ልጅ ስትወልድ ነው::
12:05
At the time, there was
291
725260
2000
በዛን ግዜ
12:07
a microlending group in the village
292
727260
2000
የ ትንሽ ገነዘብ አበዳሪ ንግድ ነበር::
12:09
that gave her a 65-dollar loan.
293
729260
3000
65 ዶላር አበደሯት::
12:12
Saima took that money,
294
732260
3000
ሳይማ ያንን ገንዘብ ወሰደችና
12:15
and she started an embroidery business.
295
735260
3000
የጥልፍ ንግድ ጀመረች::
12:18
The merchants liked her embroidery; it sold very well,
296
738260
2000
ጥልፏ በጣም ተወደደ:: ቶሎ ቶሎ ተሸጠ::
12:20
and they kept asking for more.
297
740260
2000
ገዢዎቿ ደግሞ ደግሞ ጥልፏን ፈለጉ::
12:22
And when she couldn't produce enough,
298
742260
2000
ስራው ሲበዛባት
12:24
she hired other women in the village.
299
744260
2000
መንደሯ ውስጥ ያሉትን ሴቶች መቅጠር ጀመረች::
12:26
Pretty soon she had 30 women in the village
300
746260
3000
ከጥቂት ግዜ በኋላ 30 ሴቶች አብረዋት መሥራት ጀመሩ
12:29
working for her embroidery business.
301
749260
2000
ለዚሁ ጥልፍ ንግድ::
12:31
And then,
302
751260
2000
ከዛ:
12:33
when she had to transport all of the embroidery goods
303
753260
3000
የተጠለፉትን ጨርቆች ማጓጓዝ ሲኖርባት:
12:36
from the village to the marketplace,
304
756260
2000
የሚረዳት ሰው አስፈለጋት
12:38
she needed someone to help her do the transport,
305
758260
2000
ከ መንደሯ ወደ ገበያ ቦታ የሚወስድላት::
12:40
so she hired her husband.
306
760260
2000
ስለዚህ ባለቤቷን ቀጠረችው::
12:42
So now they're in it together.
307
762260
2000
አሁን አብረው መሥራት ጀመሩ::
12:44
He does the transportation and distribution,
308
764260
2000
እርሱ ያጓጉዝና ያከፋፍላል:
12:46
and she does the production and sourcing.
309
766260
2000
እርሷ ደግሞ ጥልፉን ታመርታለች::
12:48
And now they have a third daughter,
310
768260
3000
አሁን ደግሞ 3ኛ ሴት ወለዱ::
12:51
and the daughters, all of them, are being tutored in education
311
771260
3000
ሦስቱም ትምህርት ላይ ናቸው
12:54
because Saima knows what's really important.
312
774260
3000
መክንያቱም ሳይማ ምን አስፈላጊ እንደሆነ በደንብ ታውቃለች::
12:57
Which brings me to the final element, which is education.
313
777260
3000
ይሄ ነው እንገዲህ የመጨረሻው ነጥቤ ላይ የሚወስደኝ: እሱም ትምህርት ነው::
13:01
Larry Summers, when he was chief economist at the World Bank,
314
781260
3000
ሌሪ ሳመርስ (Larry Summers) የ ዓለም ባንክ ዋና የምጣኔ ሀብት ባለሞያ እያለ:
13:04
once said that, "It may well be
315
784260
3000
እንዲህ ብሎ ተናገረ:
13:07
that the highest return on investment
316
787260
2000
"ለ ሦስተኛው ዓለም የ መዋለ ንዋይ
13:09
in the developing world
317
789260
2000
ከፍተኛው ገቢ ሚመጣው
13:11
is in girls' education."
318
791260
3000
ከ ሴቶች ትምህርት ነው"::
13:14
Let me tell you about Beatrice Biira.
319
794260
2000
ስለ ቤአትሪስ ቢራ (Beatrice Biira) ልንገራቹ::
13:16
Beatrice was living in Uganda
320
796260
3000
ኡጋንዳ ነበር ምትኖረው:
13:19
near the Congo border,
321
799260
2000
ኮንጎ ድንበር አጠገብ::
13:21
and like Dai Manju, she didn't go to school.
322
801260
2000
እሷም ልክ እንደ ዳይማንጁ ትምህርት ቤት አትሄድም ነበረ::
13:23
Actually, she had never been to school,
323
803260
3000
እንደውም ብሕይወቷ ሄዳም አታቅ::
13:26
not to a lick, one day.
324
806260
2000
አንድም ቀን::
13:28
Her parents, again, said,
325
808260
2000
ቤተሰቦቿም
13:30
"Why should we spend the money on her?
326
810260
2000
"እርሷ ላይ ገንዘባችንን ለምን እንጨርሳለን?
13:32
She's going to spend most of her life lugging water back and forth."
327
812260
3000
እድሜ ልኳን ውሃ ስታጓጉዝ ነው ምታሳልፈው::"
13:35
Well, it just so happens, at that time,
328
815260
3000
እንገዲህ በዛን ግዜ:
13:38
there was a group in Connecticut
329
818260
3000
ኒያንቲክ ኮምዩኒቲ ቸርች ግሩፕ
13:41
called the Niantic Community Church Group in Connecticut.
330
821260
3000
የሚባል ነበረ ኮነክቲከት (Connecticut) ውስጥ::
13:44
They made a donation to an organization
331
824260
2000
ይሄ ድርጅት እርዳታ ሰጠ
13:46
based in Arkansas
332
826260
2000
ለ አርካንሳስ (Arkansas) ለሚገኘው
13:48
called Heifer International.
333
828260
2000
ሔይፈር ኢንተርናሽናል (Heifer International) ለተባለ ማኅበር::
13:50
Heifer sent two goats to Africa.
334
830260
3000
ሔይፈር (Heifer) ሁለት ፍየል ወደ አፍሪካ ላከ::
13:53
One of them ended up with Beatrice's parents,
335
833260
3000
ባጋጣሚ አንደኛዋ ፍየል እነ ቤአትሪስ ቤት ተላከች::
13:56
and that goat had twins.
336
836260
2000
ፍየሏም መንታ ወለደች::
13:58
The twins started producing milk.
337
838260
2000
መንታዎቹ ወተት መስጠት ጀመሩ::
14:00
They sold the milk for cash.
338
840260
2000
ወተቱም ተሸጠ::
14:02
The cash started accumulating,
339
842260
2000
ገንዘብ ተባዛ: ተጠራቀመ::
14:04
and pretty soon the parents said,
340
844260
2000
ከትንሽ ግዜ በኋላ ቤተሰቦቿ እንዲህ አሉ:
14:06
"You know, we've got enough money. Let's send Beatrice to school."
341
846260
3000
"አሁን በቂ ገንዘብ አለን:: ቤአትሪስን ትምህርት ቤት እንላካት::"
14:09
So at nine years of age,
342
849260
2000
ስለዚህ በ 9 ዓመቷ
14:11
Beatrice started in first grade --
343
851260
2000
ቤአትሪስ 1ኛ ክፍል ገባች
14:13
after all, she'd never been to a lick of school --
344
853260
2000
(ምንም ቢሆን እስካሁን ትምህርት ቤት ደርሳም አታቅም ነብር)
14:15
with a six year-old.
345
855260
2000
ሌሎቹ ተማሪዎች 6 ዓመታቸው ነበር::
14:17
No matter, she was just delighted to be in school.
346
857260
2000
ሁኖም ቀረ ደስተኛ ነበረች ትምህርት ቤት በመግባቷ::
14:19
She rocketed to the top of her class.
347
859260
2000
በፍጥነት የክፍሏ አንደኛ ተማሪ ሆነች
14:21
She stayed at the top of her class
348
861260
3000
በዛው ጉብዝና: አንደኛ ሆና
14:24
through elementary school, middle school,
349
864260
2000
የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ጨረሰች::
14:26
and then in high school,
350
866260
2000
እንደዛውም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ጨረሰች::
14:28
she scored brilliantly on the national examinations
351
868260
3000
ብሔራዊ ፈተና ላይ መርጥ ውጤት አመጣች::
14:31
so that she became the first person in her village,
352
871260
3000
ከመንደሯ የ መጀመሪያ ሰው ናት
14:34
ever, to come to the United States
353
874260
2000
ወደ አሜሪካን ሀገር (USA)
14:36
on scholarship.
354
876260
2000
በ ትምህርት ሊቅነት (scholarship) የመጣች
14:38
Two years ago,
355
878260
2000
የዛሬ ሁለት ዓመት
14:40
she graduated from Connecticut College.
356
880260
3000
ከ ኮነክቲከት ኮሌጅ ተመረቀች::
14:43
On the day of her graduation,
357
883260
2000
የምርቃትቷ ዕለት
14:45
she said, "I am the luckiest girl alive
358
885260
3000
እንዲህ አለች: "በጣም ዕድለኛ ነኝ
14:48
because of a goat."
359
888260
2000
ዕድሜ ለ አንዲት ፍየል::"
14:50
(Laughter)
360
890260
2000
...ሳቅታ...
14:52
And that goat was $120.
361
892260
2000
ያቺ ፍየል 120 ዶላር ነበረች::
14:54
So you see how transformative
362
894260
3000
አያቹ አይደል እንዴት አይነት ለውጥ
14:57
little bits of help can be.
363
897260
2000
ሊኖር እንደሚችል ከትንሽ ነገር ተነስተን::
14:59
But I want to give you a reality check.
364
899260
2000
ነገር ግን እውነቱን ላውጣው እስቲ::
15:02
Look: U.S. aid, helping people is not easy,
365
902260
3000
የ U.S. aid እርዳታ ቀላል አይደለም::
15:05
and there have been books that have criticized U.S. aid.
366
905260
3000
ብዙ መጽሐፎች አሉ U.S. aidን የሚተቹ::
15:08
There's Bill Easterly's book.
367
908260
2000
የ ቢል ኢስተርሊ (Bill Easterly) መጽሐፍ አለ ለምሳሌ::
15:10
There's a book called "Dead Aid."
368
910260
2000
"Dead Aid" ማለትም "የሞተ እርዳታ" የሚባል መጽሐፍ አለ::
15:12
You know, the criticism is fair;
369
912260
2000
ትችቱ በመጠኑ ትክክል ነው::
15:14
it isn't easy.
370
914260
2000
ቀላል አይደለም::
15:16
You know, people say how
371
916260
2000
እንደምታቁትና እንደሚነገረን
15:18
half of all water well projects, a year later, are failed.
372
918260
2000
ከሚሰሩት የውሃ ጉድጓድ ግማሾቹ ከ አንድ ዓመት በኋላ ይበላሻሉ::
15:20
When I was in Zimbabwe,
373
920260
2000
ዚምባብዌ እያለው
15:22
we were touring a place with the village chief --
374
922260
2000
ከመንደሩ መሪ ጋር ሀገሩን እየጎበኘን እያለ
15:24
he wanted to raise money for a secondary school --
375
924260
3000
(መሪው ገንዘብ መሰብሰብ ፈልጎ ነበር ለትምህርት ቤት)
15:27
and there was some construction a few yards away,
376
927260
2000
የሆነ ግንባታ ነበር ከ ትንሽ ሜትር በኋላ::
15:29
and I said, "What's that?"
377
929260
2000
እንዲህ ብዬ ጠየኩኝ "ያ ምንድን ነው?"
15:31
He sort of mumbled.
378
931260
2000
መሪው አጉተመተመ::
15:33
Turns out that it's a failed irrigation project.
379
933260
2000
ያልተሳካ የ መስኖ ዓላማ ነበር::
15:35
A few yards away was a failed chicken coop.
380
935260
3000
ከትንሽ መንገድ በኋላ ያልተሳካ የ ዶሮ ማረቢያ ቤት ነበር::
15:38
One year, all the chickens died, and no one wanted to put the chickens in there.
381
938260
3000
አንድ ዓመት ላይ ዶሮዎቹ ሁሉ ሲሞቱ:ሌላም ዶሮ ገብቶበትም አያቅ::
15:41
It's true, but we think that you don't through the baby out with the bathwater;
382
941260
3000
እውነት ነው ይሄ ሁሉ::ነገር ግን መጥፎውን ከ ጥሩዉ ጋር መጣል የለብንም::
15:44
you actually improve.
383
944260
2000
ማሻሻል ይቻላል::
15:46
You learn from your mistakes, and you continuously improve.
384
946260
3000
ከ ስሕተት መማርና እየቀጠሉ ማሻሻል አለ::
15:49
We also think that individuals
385
949260
2000
እንደሚመስለን ሰው ሁሉ
15:51
can make a difference, and they should,
386
951260
3000
ለውጥ ማምጣት ይችላል:: እንደውም ለውጥ ማምጣት የገባዋል
15:54
because individuals, together,
387
954260
2000
ምክንያቱም አብረን
15:56
we can all help create a movement.
388
956260
3000
በጎ እንቅስቃሴ መፍጠር እንችላለን::
15:59
And a movement of men and women
389
959260
2000
የወንድም የሴትም እንቅስቃሴ ደግሞ
16:01
is what's needed to bring about social change,
390
961260
2000
ያስፈልጋል ማኅበራዊ ለውጥ እንዲገኝ::
16:03
change that will address
391
963260
3000
ይሄ ለውጥ
16:06
this great moral challenge.
392
966260
2000
የ ዓለምን ትልቅ ፍልሚያ ለመቆጣጠር ይችላል::
16:08
So then, I ask,
393
968260
3000
ስለዚህ ይሄንን ልጠይቃቹ እስቲ:
16:11
what's in it for you?
394
971260
2000
ለናንተ ምን ጥቅም አለው ይሄ?
16:13
You're probably asking that. Why should you care?
395
973260
3000
ይሄኔ በልባቹ 'እኔ ምን ቸገረኝ?' እያላቹ ነው::
16:16
I will just leave you with two things.
396
976260
2000
እነዚህን ሁለት ነጥቦችን ተናግሬ ልተዋቹ::
16:18
One is that research shows
397
978260
3000
1ኛ: ዓውደ ጥናት እንደሚያሳየው
16:21
that once you have
398
981260
2000
ዋና አስፈላጊ
16:23
all of your material needs taken care of --
399
983260
3000
መሰረታዊ ሀብት ካለን በኋላ
16:26
which most of us, all of us, here in this room do --
400
986260
3000
(እዚህ ያለነው አብዛኞቻችን : እንደውም ሁላችንም እንዳለን)
16:29
research shows that
401
989260
2000
ጥናት እነደሚያሳየው
16:31
there are very few things in life
402
991260
2000
ጥቂት ነገሮች ናቸው
16:33
that can actually elevate your level of happiness.
403
993260
3000
ከምር ደስታችንን የሚጨምሩት::
16:36
One of those things
404
996260
2000
አንዱ
16:38
is contributing to a cause larger than yourself.
405
998260
3000
ራሳችንን አለፈን ሌላን መርዳት ነው::
16:43
And the second thing,
406
1003260
2000
2ኛ:
16:45
it's an anecdote that I'll leave you with.
407
1005260
2000
አሁን በምነግራቹ አጭር ታሪክ የሚቋጭ ነው::
16:47
And that is the story
408
1007260
2000
ታሪኩም ስለአንዲት
16:49
of an aid worker in Darfur.
409
1009260
3000
የ ዳርፉር እርዳታ ሰራተኛ ነው::
16:52
Here was a woman
410
1012260
2000
እግንዲህ ይች ሴት
16:54
who had worked in Darfur,
411
1014260
2000
ዳርፉት ብዙ ግዜ የሰራች
16:56
seeing things that no human being should see.
412
1016260
3000
ማንም ሰው ማየት የሌለበትን ነገር ሁሉ አይታ ኖረች
17:00
Throughout her time there,
413
1020260
2000
እዛ በተቀመጠችበት ግዜ::
17:02
she was strong, she was steadfast.
414
1022260
3000
ጠንካራ ነበረች: ታማኝ ነበረች::
17:05
She never broke down.
415
1025260
3000
አንድም ቀን ሳትደክም: ሳታማርር
17:08
And then she came back to the United States
416
1028260
2000
አሜሪካን ሀገር (USA) ተመለሰች::
17:10
and was on break, Christmas break.
417
1030260
2000
የ ገና ረፍቷ ላይ ነበረች::
17:12
She was in her grandmother's backyard,
418
1032260
3000
አያቷ ጓሮ ተቅምጣ
17:15
and she saw something that made her break down in tears.
419
1035260
3000
ያየችው ነገር ለቅሶ በ ለቅሶ አረጋት::
17:19
What that was
420
1039260
2000
ያየችው ምን መሰላቹ?
17:21
was a bird feeder.
421
1041260
3000
የ ወፍ መመገቢያ ሠሌዳ::
17:24
And she realized that she had the great fortune
422
1044260
3000
ያኔ ምን ዓይነት ዕድል እንዳላት ተረዳች
17:27
to be born in a country
423
1047260
2000
እንደዚህ ዓይነት ሀገር ውስጥ በመወለዷ::
17:29
where we take security for granted,
424
1049260
3000
ደኅንነት እንደ ቀላል ነገር የምናይ:
17:32
where we not only can feed, clothe
425
1052260
2000
ራሳችንን ማብላት: ማልበስ: ማኖር
17:34
and house ourselves,
426
1054260
3000
የምንችልበት ብቻ ሳይሆን:
17:37
but also provide for wild birds
427
1057260
3000
ክረምት ላይ እንዳይርባቸው
17:40
so they don't go hungry in the winter.
428
1060260
3000
ወፎችን የመንከባከብ::
17:44
And she realized that with that great fortune
429
1064260
3000
በዛ ታላቅ ሀብት ታድያ
17:47
comes great responsibility.
430
1067260
3000
ትልቅ ኀላፊነት እንዳለ ተረዳች::
17:50
And so, like her,
431
1070260
3000
ስለዚህ ልክ እንደ እርሷ:
17:53
you, me,
432
1073260
2000
እናንተም: እኔም
17:55
we have all won the lottery of life.
433
1075260
3000
ሁላችንም: የ ሕይወትን ሽልማት አሸንፈናል::
17:58
And so the question becomes:
434
1078260
2000
አሁን ታድያ የቀረን አንድ ጥያቄ ነው:
18:00
how do we discharge that responsibility?
435
1080260
3000
ያንን ኀላፊነት እንዴት አርገን ነው ምንከፍለው?
18:03
So, here's the cause.
436
1083260
2000
ስለዚህ ጉዳዩ ይኸውና
18:05
Join the movement.
437
1085260
2000
እንቅስቃሴውን ተከተሉ::
18:07
Feel happier and help save the world.
438
1087260
3000
ተደሰቱ:: እናም ዓለምን አድኗት::
18:10
Thank you very much.
439
1090260
2000
በጣም አመሰግናለው::
18:12
(Applause)
440
1092260
3000
... ጭብጨባ...
ስለዚህ ድህረ ገጽ

ይህ ገፅ እንግሊዘኛ ለመማር ጠቃሚ የሆኑ የዩቲዩብ ቪዲዮዎችን ያስተዋውቃል። ከዓለም ዙሪያ በመጡ ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው አስተማሪዎች የእንግሊዝኛ ትምህርቶችን ይመለከታሉ። ቪዲዮውን ከዚያ ለማጫወት በእያንዳንዱ የቪዲዮ ገጽ ላይ በሚታየው የእንግሊዝኛ ንዑስ ርዕሶች ላይ ሁለቴ ጠቅ ያድርጉ። የትርጉም ጽሁፎቹ ከቪዲዮ መልሶ ማጫወት ጋር በማመሳሰል ይሸብልሉ። ማንኛውም አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት እባክዎን ይህንን የእውቂያ ቅጽ በመጠቀም ያነጋግሩን።

https://forms.gle/WvT1wiN1qDtmnspy7